የአማራና የኢትዮጵያ ዋና ጠላቶች የአማራ ልሂቃን | ኢትዮጵያውያን ሊሆኑ ፈጽሞ አይችሉም
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 21, 2021
👉 ኦሮማራ 1.0
☆ ESAT /ኢሳት ትናንትና
ትግሬዎችን የማስጨፍጨፊያ ጥሪ
👉 ኦሮማራ 2.0
☆ Ethio360/ኢትዮ360 ዛሬ
በትግሬዎች ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ ሕጋዊ ነው
እንደው ዋው!ያውም “ዲያቆን”? ያውም እናቶችና ልጆቻቸው፣ አባቶችና ሴቶቻቸው ከፍተኛ ግፍ እየተፈጸመባቸው ባለው በዚህ አስከፊ ግዜ? አቤት ጭካኔ! አቤት አረመኔያዊነት! ፋሽታዊ ገጸ ባሕርይ ነው እኮ እየተንጸባረቀባቸው ያለው። ምነው ያለማቋረጥ ጭፍጨፋ በሚያደርጉባቸው፣ ሴቶቻቸውን እያገቱባቸውና እያሰቃዩአቸው ባሉት እና እንደ እንስሳ በጅምላ ገድለው በጅምላ በሚቀብሯቸው ኦሮሞዎች ላይ ይህን የጥላቻ ወኔያቸውን አያሳዩአቸውም? ከንቱዎች! ማፈርያዎች! እግዚአብሔር ይይላችሁ!
__________________________
Leave a Reply