የአክሱም ጽዮን አንዱ ጠላትና የግራኝ ሞግዚት ኢሉሚናቲው ሮትሺልድ ሞተ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2021
በአክሱም ጽዮን ፯፻፶፰/758 ምዕመናን ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላላችሁ ስውር የጽዮን ጠላቶች፡ ጽላተ ሙሴ በስውር የእያንዳንዳችሁንም ልብ ቀጥ የማድረግ ኃይል እንዳለው በስውር ማሕበረሰባት ዓባላት ላይ በሚቀጥሉት ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት የሚፈጥረውን ትልቅ ትርምስ አይታችሁ ተማሩ። ይህ አንዱ ነው።
በትናንትናው ዕለት እንኳን፦
🔥 በአሜሪካ መፈንቅለ መንግስት ተካሂዷል (ትራምፕ ሳይሆን ባይደን ነው ያደረገው)
🔥 በኡጋንዳ አምባገነኑ ሙሴቬኒ በድጋሚ “ተመርጧል”
🔥 የደቡብ አሜሪካዋ ፔሩ ፍርድ ቤት ቢል ጌትስን ፣ ጆርጅ ሶሮስንና ሮክፌለርን ኮሮናቫይረስን በመፍጠር ከሰሳቸው
🔥 ኦባማን የሚያጋልጡ ተጨማሪ የ “Russiagate” ሰነዶች ለሴኔት እንዲለቀቁ ተዘጋጅተዋል
🔥 የሩሲያ መንግስት ስልጣኑን ከዓመት በፊት ልክ በዚሁ ዕለት ለቋል
🔥 የግራኝ አህዛብ ቄሮ ፋሺስት መንግስትስ?
የዓለማችን ፈላጭ ቆራጭ ከሆኑት ኃይለኛ ቤተሰቦች አንዱ ዓባል የነበረው ባሮን ቢንያም/ ቤንጃሚን ዴ ሮትሺልድ (፶፯/57) ፣ በልብ ህመም ሞተ !!! የአውሮፓ ገዢዎች የሆኑት ሉሲፈራውያኑ የሮትሺልድ/ሮትሻይልድ ቤተሰብ ለብዙ መቶ ዓመታት በዓለም በጣም ኃብታም የሆነ ቤተሰብ እንደሆነ እና ዛሬ ስውር ያልሆነው ስውሩ የነፃ ግንበኞችቹ ኢሉሚናቲ ማህበረሰብ ቁንጮ ቤተሰብ ነው። ይህ “አይሁድ ነኝ” የሚለው የእንሽላሊት ቤተሰብ ጽላተ ሙሴን ለማደን ከተነሳሱት ስውር አካላት መካከል አንዱ ነው።
አረመኔውን ሰባተኛ ንጉሥ ግራኝ አብዮት አህመድን በእነ ኦባማ እና ጆርጅ ሶሮስ በኩል ስልጣን ላይ ያስቀመጠው ይህ ቤተሰብ ሲሆን ዛሬ “በዘመቻ አክሱም ጽዮን” የብሪታኒያ ወኪል የሆነውን ሌላውን አህመድን ለኢትዮጵያ የመደበልንም ይሄው ቤተሰብ ነው።
👉 ‘ጌቶቻችን‘ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ‘ጦርነት‘(ምላሽ) እስላሙን ሎርድ “አህመድን” መድበውልናል
_______________________________
Leave a Reply