የሙስሊሞች ረብሻ በአዲስ አበባ | ለጥምቀት መስቀልና ሰንደቅ በጭራሽ አትተክሏትም
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2021
በአዲስ አበባ ቤቴል አካባቢ ስለኖርኩ ለዘመዶቼ ደውዬ እንደተነገረኝ እዚያ አካባቢ በሚገኘው ተቅዋ መስጅድ ፊትለፊት ላይ በተለመደው የመሀመዳውያኑ ትንኮሳ “መስጊዳችን አጠገብ ለበዓል መስቀልና ሰንደቅ አላማ አትተክሏትም” በሚል ሳቢያ የነበረው ግርግር በከፊል ይህን ይመስል ነበር።
🔥ዘመነ ዋቄዮ–አላህ ጂሃድ🔥
እየየን ያለነው የሽህ አራት መቶ ዓመታት የቤተ ክርስቲያን ታሪክን ነው፤ ሰይጣናዊው እስልምና ቤተክርስቲያንን ሁሌ እንዳሳደደ ነው።
ሙስሊሞች መንደራቸውን ከክርስቲያኖች ካጸዱ በኋላ አጥብቀው የሚጠሏቸውን ክርስቲያኖችን በጭራሽ አያስገቡም፤ ክርስቲያኖች ደግሞ በግብዝነት እስላሞችን እያስጠጉ ተጨፍጭፈው እስኪያልቁ ድረስ ደማቸው እየተመጠጠ ተሸክመዋቸው በባርነት “ተቻችለውና ተከባበረው ይኖራሉ“።
ቤተሰቦቻቸው በአውሬዎቹ ቱርኮች የተጨፈጨፉባቸው አርሜኒያውን ክርስቲያን ወገኖቻችችን እንዲህ ብለው ነበር፦ “ሙስሊም ጎረቤቶቻችን የጂሃድ ፊሽካ እኪነፋላቸው ድረስ አመች የሆነውን ወቅት በትእግስት እየጠበቁ ከኛ ጋር በሰላም አብረው ይኖሩ ነበር”
_________________________
Leave a Reply