ጽላተ ሙሴን ከአክሱም ወደ አዲስ አበባ? | ፒያሳ መዘጋጃ ቤት አካባቢ ፮ የቦንብ ፍንዳታዎች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2021
ከአራት እስከ ስድስት ፍርንዳታዎችና የተኩስ ልውውጦች ተሰምተዋል።
በወንድሞቹ ላይ ጦርነት ያወጀ ገና የከፋ ሽብር እና እሳት ነው የሚጠብቀው፤
ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ በተነሳው ግብግብ በአክሱም ጽዮን ከሰባት መቶ በላይ ምዕመናን ተገድለው ዝም ያለ ሕዝብ ክርስቲያንም ኢትዮጵያዊም ሰብዓዊም ሊሆን አይችልምና መጠረግ አለበት። ይህ እነ ግራኝ የሚያካሂዱት የሽብርና የሙቀት መለኪያ ተግባር ነው።
ሰባተኛው እብድ ንጉሥ ግራኝ አህመድ አሊ የሰሜን ሰዎችን እርስበርስ አባልቶ ካደቀቀቃቸውና ካዳካማቸው በኋላ ለሰላሳ ሦስተኛ ዙር የሰለጠነውን የዋቂዮ–አላህ ቄሮ ሠራዊት መጀመሪያ ወደ ቤኒሻንጉል፣ ቀጥሎ ወደ አማራ ክልል ከዚያም ወደ አዲስ አበባ ከገባ በኋላ ወደ መቀሌና አስመራ ጎራ የማለት ዕቅድ ነው ያለው፤ አባገዳ የተባሉትን የአቴቴ መተተኞች ወደ መቀሌ የላካቸው ለዚህ ዕቅዱ ነው።
ወራሪዎቹ ጋሎች ከአምስት መቶ ዓመታት መስፋፋት የበቁት እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ከቱርክ፣ ግብጽና ሱዳን ጋር ሆነው ሰሜን ኢትዮጵያውያን ካዳከሟቸው በኋላ ነበር። ዛሬም ተመሳሳይ ነገር ነው እያየን ያለነው። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ትግሬን ከኤርትራ ትግሬ እና ከአማራው ጋር እያናከሰ በማዳከም ላይ ይገኛል፤ ወደ ትግራይ የላከው ሠራዊት በኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ውስጥ የቀረውና እኛ አምና ላይ “መፈንቅለ መንግስት ማድረግ አለበት” ስንል የነበረው በብዛት አማራዎች የሚሳተፉበትን ሠራዊትና ሶማሌዎችን ነው። ምን ችገረው፤ የእርሱ ጋሎች እስካልተነኩ ድረስ እዚያ ቢያልቁለት ምኞቹትና ደስታው ነው። ግራኝ ጎን ለጎን፤ “ወላሂ! ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም!” ብሎ ለአል-ሲሲ ቃል በገባው መሠረት ከግብጽ እና ሱዳን ጋር ሆኖ አማራና ቤኒሻንጉል የተባሉትን ክልሎች እንዲወረሩ በማድረግ ላይ ነው። ከታች በደቡብ እና በምስራቅ ግንባር በኬኒያ አስፈላጊውን ወታደራዊ ዝግጅት በማድረግ ላይ ያሉትን የኦነግ ሠራዊቶች በሶማሊያ እና ደቡብ ክልሎች ላይ እንዲዛምቱ አዝዟቸዋል፤ በሰሜን እና በምዕራብ ግንባር ደግሞ ለሰላሳ ሶስተኛ ዙር የሰለጠነውን የዋቄዮ-አላህ ሠራዊት ቀስበቀስ ወደ ቤኒ ሻንጉል እና አማራ ክልሎች በማስገባት ላይ ይገኛል። አዎ! ይህ ሠራዊት ወደ ትግራይ አልተላከም፤ እዚያ ሄዶ ማለቅ የለበትም፤ ለጊዜው የአረቦች ፔትሮ ዶላር እየተከፈለው ያለው የኢሳያስ አፈቆርኪ ቅጥረኛ ሠራዊት እራሱ እስኪዳከም ድረስ እዚያ ስራውን እንዲሠራለት አስቀድሞ ተፈራርሟል።
የሶማሌው አል-ሸባብ ከፊል የሶማሌ ክልል በመቆጣጠር ላይ እንደሆነ ተነግሯል። እንግዲህ ለአዲስ አበባ ሽብር የተመደበው አል-ሸባብ ነው፤ በአዲስ አበባ ደግሞ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ይህን አነቺ ወቅት በመጠባበቅ ላይ ያሉ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሶማሌዎች አሉ። እኔ እራሴ በቦሌ ሚካኤል የታዘብኩት ይህን ነው።
እራሳቸውን ለማጥፋት በአንገታቸው ላይ እባብ በመጠምጠም ላይ ያሉት የሰሜን ኢትዮጵያውያን ሞኝነት፣ ድንቁርና፣ ከንቱነትና አልማር-ባይነት ያናድደኛል!!!
_________________________________
Leave a Reply