Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 13th, 2021

በጥንታዊው ደንገላት ቅድስት ማርያም ገዳም የተገደሉት ፵፱/49 የዘመኑ ሰማዕታት ስም ዝርዝር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 13, 2021

በወረዳ ሳዕሲዕ ❖ ጣብያ በለሶ ❖ በጥንታዊው ደንገላት ቅድስት ማርያም ገዳም❖ በሕዳር ፳፩/21 ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ፵፱/49 ቀሳውስት እና ምዕመናን በኢሳያስ አፈቆርኪ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስታዊ ሠራዊቶች ጂኒው ብርሃኑ ጁላ እንዳቀደው ልክ በቅድስት ማርያም ዕለት ተገደሉ፤ ግን አልሞቱም፤ አራት መቶ ዘጠኝ ሚሊየን በጥይትና በሜንጫ የማይመቱ ኃያላን መናፍስት ሆነው በመመለስ ገዳዮቻቸውንና አጋሮቻቸውን የሲዖል በር እስከሚከፍትላቸው ዕለት ድረስ እንቅልፍ ይነሷቸዋል።

ቍ.
የተገዳይ ስም
እድሜ
፩.ለምለም ገብረ እግዚ ፹፰/88
፪.ቄስ ሃይሉ አብራሃ ፹፭/85
፫.አበቡ ተፈሪ ፸፰/78
፬.ኪሮሽ ሐዱሽ ፵፭/45
፭.ቄስ አብራሃ አባይ ፸/70
፮.ባሕረ ኃይለ ሥላሴ ፵፭/45
፯.ኃይለ ኪሮስ ይህደጎ ፷፯/67
፰.አበበ ደስታ ፹፪/82
፱.ተስፋይ በየነ ፴፭/35
፲.ንጉሤ ገብረ ኪሮስ ፴/30
፲፩.ተወልደ ግደይ ፶፭/55
፲፪.በርሄ ሀድጉ ፴፯/37
፲፫.ሃፍታይ ገብሩ ፶፮/56
፲፬.ሃይላይ ኃይለ ሥላሴ ፭፮/56
፲፭.ቄስ ሕይወት አብርሃ ከሁለት ወንድ ልጆቻቸው ጋር
፲፮.አማኑኤል ሕይወት ፳፪/22
፲፯.ፊልሞን ሕይወት ፲፰/18
፲፰.ካህሳይ ገብረ መስቀል ከሁለት ወንድ ልጆቻቸው ጋር
፲፱.ሰለሞን ካህሳይ
፳.ሃፍቶም ካህሳይ
፳፩.ቄስ ጽጋቡ ገብረ ሕይወት ከሁለት ልጆችቻቸው ጋር
፳፪.ካላዩ ጽጋቡ ፴፭/35
፳፫.ብርሃኔ ጽጋቡ ፳፭/25
፳፬.ሃይሉ ታምራት ፳፭/25
፳፭.ሔዋን አረጋዊ ፲፭/15
፳፮.ክብሮም ደስታ ፳/20
፳፯.መርገታ ልሳነ ወርቅ
፳፰.ዳንኤል ኃይለ ማርያም ፳/20
፳፱.ኢሳያስ አስገዶም ከልጃቸው እና እህታቸው ጋር
፴.ይስሐቅ ኢሳያስ ፳፬/24
፴፩.አለም ፀሐይ አስገዶም
፴፪.ቢንያም የማነ ፳፯/27
፴፫.አርሴማ የማነ ፲፰/18
፴፬.ናትናኤል ኃይለይ ፲፱/19
፴፭.አማኑኤል ኃይለይ ፲፯/17
፴፮.ገብረ እግዚአብሔር ኃይሉ ሂበን ፸/70
፴፯.ቅድሳን አረጋዊ ፳/20
፴፰.ገብረ ፃድቅ ባይሩ
፴፱.ግርማይ ኃይለ ጊዮርጊስ ፹/80
፵.ሰመረ ረዘነ
፵፩.ዳዊት ሙሉ ፀጋይ
፵፪.ሙሉ ገብረ እግዚአብሔር
፵፫.ጽጋቡ ገብረ ዮሐንስ
፵፬.ኃይሎም ናይዝጊ
፵፭.ይብራህ ገብረ መድህን ወልዱ
፵፮.እስክንድር ብርሃኔ
፵፯.ዳን ኤል ኃፍቱ
፵፰.ሰናይት አረጋዊ
፵፱.ገብሬ ገብረ መድህን

የወገኖቻችንን ነፍስ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን!

PDF

_______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: