ግራኝን ኖቤል የሸለመችው ኖርዌይ ተወርዋሪ ኮከብ ወረደባት | አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ብርሃን ሠርቶ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2021
በአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሰባት መቶ ሃምሳ ወገኖቼን ገድሏቸዋል፤ አሁን ሰባት መቶ ሃምሳ ሚሊየን ተወርዋሪ ክዋክብት ሆነዋል፤ ጽላተ ሙሴ እንኳን ሳተላይት ክዋክብቱንም የማውረድ መሬት የማንቀጥቀጥ ወይንም ባሕሩን የመሰንጠቅ ኃይል አለው፤ ጠላቶቻችን በፍጹም ሊደርሱበት አይችሉም፤ አያገኙትም። ይህ ከጥቂት ሰዓታት በፊት በኖርዌይ የወረደው ኮከብ ነው፤ ብልጭታው ቀለሞቻችንን እና የኢትዮጵያን ካርታ በግልጽ ሠርቶ ይታያል። ስብሐት ለእግዚአብሔር!
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on January 12, 2021 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos.
Tagged: Abiy Ahmed, Ark Of The Covenant, ብልጭታ, ተወርዋሪ ኮከብ, ትግራይ, ኖርዌይ, ኖቤል, ኖቤል ሽልማት, አብይ አህመድ, አክሱም ጽዮን, ዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጽላተ ሙሴ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Genocide, Massacre. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply