እንደ ፓኪስታን ውሾች በጅምላ ገድሎና በጅምላ በግሬደር ጠርጎ ለቀበረው አረመኔ ገዳዩ አማራው ማጨብጨቡ በጣም አሳዛኝ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2021
ደማችሁን አያፈላውምን? በመተከል የተጨፈጨፉት ንጹሐንን እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ እንደዚህ ነበር በጅምላ ገድለው በጅምላ የቀበሯቸው። ዛሬ የአህዛብ ባሕሪ የሚታይበት አማራው ለ አስረኛ ጊዜ በመሳሳት በጥቅምት ፳፬ ከግራኝ አህመድ የዋቄዮ-አላህ ሠራዊት ጎን ተሰልፎ ምንም ያላደረጉትን ትግሬ ወንድሞቹን ለመጨፍጨፍ መወሰኑ ገና ብዙ ከባድ ዋጋ ያስከፍለዋል።
________________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on January 11, 2021 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Infos, Life.
Tagged: Abiy Ahmed, Anti-Ethiopia, መተከል, ትግሬ, አማራ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ውሾች, ውድመት, ዘር ማጥፋት, ግራኝ አህመድ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፋሺዝም, ፓኪስታን, Ethiopia, Ethnic Cleansing, Genocide, Tigray, War. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply