Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 10th, 2021

War Crimes in Ethiopia | በግራኝ እና ኢሳያስ የወደመው የአልሜዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 10, 2021

🔥 አጥፉ ፣ ደምሥ ፣ አስገድደህ ድፈር ፣ ዝረፍ፣ ያዝ!

ይህ ነው አብይ አህመድ በትግራይ ላይ የሚያደርገው ጦርነት!

🔥 Destroy, Exterminate, Rape, Steal, Annex!

That is Abiy Ahmed’s war on Tigray!

👉 ቪዲዮው የሚያሳየው በትግራይ ውስጥ ትልቁ የጨርቃ ጨርቅ አምራች የሆነው አልሜዳ ፋብሪካ ነው ፥ የኖቤል የሰላም ተሸላሚዎቹ አብይ አህመድ እና የኤርትራው ኢሲያስ አፈወርቂ የቻሉትን ሁሉ ከዘረፉ በኋላ ፋብሪካው አመድ ሆንዋል፡፡

👉 The Video shows Almeda factory– the largest textile manufacturer in Tigray– reduced into ashes by the Nobel Peace Laureate duo Abiy Ahmed of Ethiopia and Isias Afewerki of Eritrea after looting what they could.

🔥 ይህ ብቻ ከባድ የጦር ወንጀል ይሆናል።

🔥 This alone would amount to War Crime.

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም” [የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

The thief comes only to steal and kill and destroy” [John 10:10]

The Nobel Peace Prize was awarded to the most deceitful leader in Africa for lies and genocide

👉 Noble Peace Prize = License for Genocide

______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድሀ ይዋረዳል፥ ይጐብጣል፤ በኃያላኑም እጅግ ይወድቃል። እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል፤ አሕዛብ ከምድሩ ይጠፋሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 10, 2021

[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፮ እስከ ፲]

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፱]

፩ አቤቱ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግራለሁ።

፪ በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።

፫ ጠላቶቼ ወደ ኋላ በተመለሱ ጊዜ፥ ይሰናከላሉ ከፊትህም ይጠፋሉ።

፬ ፍርዴንና በቀሌን አድርገህልኛልና፤ ጽድቅን እየፈረድህ በዙፋንህ ላይ ተቀመጥህ።

፭ አሕዛብን ገሠጽህ፥ ዝንጉዎችንም አጠፋህ፥ ስማቸውንም ለዘላለም ደመሰስህ።

፮ ጠላቶች በጦር ለዘላለም ጠፉ፥ ከተሞቻቸውንም አፈረስህ፥ ዝክራቸውም በአንድነት ጠፋ።

፯ እግዚአብሔር ግን ለዘላለም ይኖራል፥ ዙፋኑንም ለመፍረድ አዘጋጀ፤

፰ እርሱም ዓለምን በጽድቅ ይፈርዳታል፥ አሕዛብንም በቅንነት ይዳኛቸዋል።

፱ እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።

፲ ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።

፲፩ በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ፤

፲፪ ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቦአልና፥ የድሆችንም ጩኸት አልረሳምና።

፲፫ አቤቱ፥ እዘንልኝ፥ ጠላቶቼም የሚያመጡብኝን መከራ እይ፥ ከሞት ደጆች ከፍ ከፍ የምታደርገኝ፤

፲፬ ምስጋናውን ሁሉ እናገር ዘንድ፤ በጽዮን ልጅ በደጆችዋ በማዳንህ ደስ ይለኛል።

፲፭ አሕዛብ በሠሩት ጕድጓድ ወደቁ፥ በዚያችም በሸሸጓት ወጥመድ እግራቸው ተጠመደች።

፲፮ እግዚአብሔር ፍርድን በማድረግ የታወቀ ነው፤ ኃጢአተኛው በእጆቹ ሥራ ተጠመደ።

፲፯ ኃጢአተኞች ወደ ሲኦል ይመለሳሉ፥ እግዚአብሔርን የሚረሱ አሕዛብም ሁሉ።

፲፰ ድሀ ለዘላለም አይረሳምና፥ የችግረኞችም ተስፋቸው ለዘላለም አይጠፋም።

፲፱ አቤቱ፥ ተነሥ፤ ሰውም አይበርታ፥ አሕዛብም በፊትህ ይፈረድባቸው።

፳ አቤቱ፥ ፍርሃትን በላያቸው ጫንባቸው፤ አሕዛብ ሰዎች እንደ ሆኑ ይወቁ።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲]

፩ አቤቱ፥ ለምን ርቀህ ቆምህ? በመከራም ጊዜ ለምን ትሰወራለህ?

፪ በኃጢአተኛ ትዕቢት ድሀ ይናደዳል፤ ባሰቡት ተንኰላቸው ተጠመዱ።

፫ ኃጢአተኛ በነፍሱ ፈቃድ ይወደሳልና፥ ዓመፀኛም ይባርካል።

፬ ኃጢአተኛ እግዚአብሔርን አበሳጨው፥ እንደ ቍጣውም ብዛት አይመራመረውም በእርሱ ፊት እግዚአብሔር የለም።

፭ መንገዱ ሁሉ የረከሰ ነው፥ ፍርድህም በፊቱ የፈረሰ ነው፥ ጠላቶችንም ሁሉ ይገዛቸዋል።

፮ በልቡ ይላል። ለልጅ ልጅ አልታወክም ክፉም አያገኘኝም።

፯ አፉ መርገምንና ሽንገላን ተንኰልን የተመላ ነው፤ ከምላሱ በታች ጉዳትና መከራ ነው።

፰ በመንደሮች መሸመቅያ ይቀመጣል ንጹሓንን በስውር ይገድል ዘንድ፤ ዓይኖቹም ወደ ድኃ ይመለከታሉ።

፱ እንደ አንበሳ በችፍግ ዱር በስውር ይሸምቃል፤ ድሀውን ለመንጠቅ ያደባል፤ ድሀውን ይነጥቀዋል በአሽክላውም ይስበዋል።

፲ ድሀ ይዋረዳል፥ ይጐብጣል፤ በኃያላኑም እጅግ ይወድቃል።

፲፩ በልቡም ይላል። እግዚአብሔር ረስቶኛል፤ ፈጽሞም እንዳያይ ፊቱን ሰወረ።

፲፪ አቤቱ አምላክ ሆይ፥ ተነሥ እጅህም ከፍ ከፍ ትበል፤ ድሆችን አትርሳ።

፲፫ ኃጢአተኛ ስለ ምን እግዚአብሔርን አስቈጣው? በልቡ። አይመራመረኝም ይላልና።

፲፬ አየኸው፥ አንተ ክፋትንና ቍጣን ትመለከታለህና በእጅህ ፍዳውን ለመስጠት፤ ድሀ ራሱን ለአንተ ይተዋል፥ ለድሀ አደግም ረዳቱ አንተ ነህ።

፲፭ የኃጢአተኛንና የክፉን ክንድ ስበር፥ የኃጢአቱንም ብድራት ክፈል ሌላ እስከማይገኝ ድረስ።

፲፮ እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል፤ አሕዛብ ከምድሩ ይጠፋሉ።

፲፯ እግዚአብሔር የድሆችን ምኞት ሰማ፥ ጆሮውም የልባቸውን አሳብ አደመጠች፥

፲፰ ፍርዱ ለድሀ አደግና ለችግረኛ ይደረግ ዘንድ፥ ሰዎች በምድር ላይ አፋቸውን ከፍ ከፍ ማድረግ እንዳይደግሙ።

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The War-Criminal Muslim PM of ‘Ethiopia’ Using Rape as a Weapon of War Like ISIS

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 10, 2021

👉 Ethiopian Women Raped in Mekelle – በመቀሌ ከተማ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተደፈሩ

Disturbing to hear the most unEthiopian ‘Ethiopia’ army thinks rape in war is just inevitable and ‘not manageable, so it could be expected’. These evil criminals, wow!

UPDATE: 👉 በማይ ካድራ የትግራይ ህዝብ ዘር ማጥፋት በኣማራ ልዩ ሃይልና በመከላከያ በማቀናጀት ኢንዲፈጸም የመሪነት ሚና የተጫወቱት አህዛብ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ምክትሉ ደመቀ መኮነን ሀሰን መሆናቸውን የሚጠቁሙ መለኮታዊ መረጃዎች እየወጡ ነው።

ግራኝ ይህን ከእስልምና እና ከአረብ ሞግዚቶቹ የተማረው ነው። ላለፉት ሺህ አራት መቶ ዓመታት እስልምና ሃገራትን ሲወርር መሀመዳውያኑ በማረድና በመጨፍጨፍ ላይ ብቻ ሳይሆን ሴቶችን በመድፈር ላይ ነው በቅድሚያ የሚሰማሩት። በተደፋሪዎቹ ላይ የሚያደርሰው የመንፈሳዊ ቀውስ እጅግ እጅግ በጣም ከባድ ነው፤ በዚህ ጽንፈኛና ዲያብሎሳዊ ድርጊት ነፍሳቸውን ነው የሚነጠቁት። አሁን በትግራይ እየተደረገ ያለው የትግራይን ወንዶች ወኔና ሃሞተኛነት ለማኮምሸሽ፣ የማህበረሰቡን ሞራል ለመምታትና መላው ግዛቱን በኃይል ለመቆጣጠር ብሎም በባርነት ለመግዛት የሚደረግ ሙከራ ነው። ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ተደርጎ አይታወቅም። ቀደም ሲል በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ የነበሩትን ሴት ተማሪዎች ግራኝ አብዮት አህመድና ለማ መገርሳ አግተው ሲሰውሯቸው፤ የአማራውን ወንድ በተመሳሳይ መልክ ለማጥቃት በማሰብ ነው። የአንድ ህብረተሰብ ምሰሶ የሆኑትና ደካማ የሆኑት ሕፃናት እና ሴቶች ናቸው ለእነርሱ ቀላል ዘረፋዎች እንደሆኑ እያየነው ነው።

ቪዲዮው ላይ የቀረበው ወታደር ስለ ጉዳዩ እንዲናገር የተደረገው ተሰምቷቸውና አዝነው ሳይሆን ሆን ተብሎ ለዚሁ ሞራል መስበሪያ ፕሮፓጋንዳ ሊገለገሉበት አቅድው ነው። በተጠና መልክ ለታችኛው ህሊናችን ነው መልዕክት እያስተላለፉ ያሉት። አዳምጡት “በጦርነት ጊዜ” … ሆን ተብሎ ጎረምሳ ወንዶች በአዳራሹ ለካሜራው እንዲቀመጡ ተደርገዋል፤ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተሳለቁበትና “አገኘነታችሁ!” እያሉት ነው።

እኔ በአማራው ተስፋ ቆርጫለሁ፤ ወኔውን ሙጥጥ አድርገው ጨርሰውታል፤ ትንሽ ተስፋ ያለን በትግሬዎች ነው፤ ስለዚህ ይህ አውሬ እንደ አማራው ወኔያችሁን ሳያጠፋው በቶሎ ያለበት ቦታ ሄዳችሁ ድፉት፤ ግድ ነው! የተሰራውን ወንጀል ሁሉ በጭራሽ፣ መቼም እንዳትረሱ። እንዴ ይህ ጂኒ እና የዋቄዮ-አላህ ሠራዊቱ እኮ ነው በደርግ ጊዜ እና በባድሜው ጦርነት በሚሊየን የሚቆጠር ሕዝባችሁን ደም ያፈሰሰውና በረሃብ የቆላው። ዛሬም እየደገመው እኮ ነው! አሁን የሰላማዊ ሰልፍ ጊዜ አክትሟል፤ በሌላ መልክ ካልጮኻቸው ማንም አይሰማችሁም፤ በአሜሪካ ያሉትን የሚስቱን እና ልጆቹን አድራሻ ይፋ አድርጉና ተከታተሉ፤ አንዲት ቆራጥ እርምጃ ብቻ ይህን የወራሪ አህዛብ ጥቃት ይገታዋል።

ግን በህወሀት ዘመን እንደዚህ ያለ ቅሌት ተሰርቶ ያውቃልን? በፍጹም! እስኪ ይታየን ትግሬዎች አማራ ወይንም ኦሮሞ በተባሉት ክልሎች ተመሳሳይ ጽንፈኛ ድርጊት ፈጽመው ቢሆን ምን ዓይነት ነውጥ ተነስቶ ሊሆን እንደሚችል? ደሜ ፈልቷል!

አሁን እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ የአህዛብ ስብስቦች በአዲስ አበባ ባስቀመጡት የግራኝ አህመድ ዳግማዊ እና አህዛብ አገዛዙ አማካኝነት የኢትዮጵያ ስልጥኔ እና መንፈሳዊ ሕይወት ዕምብርት የሆነችውን አክሱም ጽዮንን በድጋሚ በማጥቃት ላይ ናቸው። የኢትዮጵያዊ ማንነት የሌለውን ሰራዊት በመምራት በአክሱም ላይ ጂሃዳዊ ጥቃቱን በመፈጸም ላይ ያሉት ግለሰቦች ስም ዝርዝር የሚከተለው ነው ፥ ይህን እንኳን እያዩ “ሰራዊታችን” የሚሉ ግብዝ ወገኖች መኖራቸው በጣም ያሳዝናል፦

አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም)(አዎ!“የታሰረው” ለስልት ነው)

Rape, as with all terror-warfare, is not exclusively an attack on the body- it is an attack on the ‘body-politic’. It’s goal is not to maim or kill one person but to control an entire socio-political process by crippling it. It is an attack directed equally against personal identity and cultural integrity.

The use of rape as a weapon is one of the most violent and humiliating offences inflicted on the enemy, the brutalization of rape permanently scars the victim’s mind, soul and often body. Rape is often used as a predecessor to murder, where others survive only to serve as daily reminders to those around them of the tragedies of war.

Victims are shunned by their families and communities and many become pregnant as a result of their rapes. Rape leaves a permanent reminder of war and of the enemy through the birth of a child, which places both the mother and child in continual victimization and isolation. Rape as a weapon of war affects not only the rape victim, but their entire family, village and community. While rape as a weapon of war continues today, many of the psychological effects have yet to be felt in many communities around the globe.

In war there are many weapons that may be employed and while the Kalashnikov or IED may be favored arms in modern warfare, there is one weapon all men carry and more often use. Men are choosing to use their bodies as weapons – in fact their manhood – to attack. The victim is raped in an effort to dehumanize and defeat the enemy, leaving an entire society with long-term suffering as victims cascade across generational divides. The scourge of rape as a weapon, affects not only the individual lives of the victims, but the entire family and community in which they live. Leaving their lasting marks on the entire country’s civil society, which in turn effects our globalized world.

_______________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: