Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ጽላተ ሙሴን ከአክሱም ጽዮን አውጥቶ ወደ አዲስ አበባ ለማምጣት ሲባል ፯፻፶/750 ምዕመናን ተገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2021

ይለናል ቤልጅየም ውስጥ የሚገኝ የበጎ አድራጎት ድርጅት “አውሮፓ የውጭ ፕሮግራም ከአፍሪካ (ኢኢፒኤ/EEPA) ጋር። በአክሱም ከተማ በሚገኘው ማሪያም ጽዮን ቤተክርስቲያን ላይ በተፈፀመ ጥቃት ቤተክርስቲያን ውስጥ የነበሩትን ከ ፯፻፶/750 በላይ ምዕመናንን ከቤተክርስቲያን አውጥተው ረሽነዋቸዋል።

አዎ! ሃሳቡ ቢኖራቸውና ተግተው ለሚሠሩላት ለኦሮሚያ የኩሽ እስላማዊት ሪፐብሊክ ውርስ ለማድረግ ቢያልሙ አይገርመንም። የእስራኤልም በሱዳን በኩል አክቲቭ መሆን እና ቤተ- እስራኤላውያኑንም በብዛት መውሰዷ በአጋጣሚ አይመስለኝም። ሁሉም ነገር ከጦርነቶቹ ጋር የተቀነባበረ ነው።  የትግራይ  ወገኖቼ ግራኝ  አብዮት አህመድን  ባፋጣኝ  ድፉት ስለ የነበረው ይህን መሰሉ የህልውና ጥቃት እንዳይፈጸም በመስጋት ነበር። አሁንም ፍጠኑ! በጣም ፍጠኑ! 

ትናንትና በለቀቅኩት ቪዲዮ ላይ ሌባው ግራኝ አብዮ አህመድ ለእነ ዳንኤል ክብረት ቃል ከገባላቸው ነገሮች መካከል “አክሱም ጽዮን” እንደሆነ አውስቼ ነበር። ከሆነ፤ ሞከረውት ከሆነ ይህን ያሰቡት፣ ያቀዱትና የደገፉት በሙሉ ወደ ገሃነም እሳት ይጣላሉ። 100% እርግጠኛ ነኝ!

የእኅተ ማርያምም ሤራ የሚኖርበት ይመስለኛል፤ ይህን አስመልክቶ ቪዲዮ በቅርቡ

የኤልዛቤል መንፈስ በቤተ ክርስቲያን | ዳንኤል ክብረት ባክህ በሐሰት አትመስክር ፥ ወዮልህ!

Report that Maryam Tsiyon Church has been attacked (local people believe with the aim to take the Ark of Covenant to Addis Ababa). Hundreds of people hiding in the Maryam Tsiyon Church were brought out and shot on the square in front. The number of people killed is reported as 750.

___________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: