ኢትዮጵያ አለቀሰች፣ ልጆቿ እርስበርስ ተባሉባት፣ ኢትዮጲያዊያን እንደገና የአለም መሣቂያዎች ሆንን
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2021
❖ እሺ ብትሉ በረከቴን ረድኤቴን ትበላላችሁ፤ 🔥 እምቢ ብትሉ ግን ሠይፍ ይበላችኋል!
የሚተነፍሱ አባቶች በጠፉበት ዘመን፣ አሉ የተባሉት መምህራን በዝምታ ሤራ በተጠመዱበት በእነዚህ የጨለማ ቀናት እንዲህ ያለ መልዕክት በጣም አስፈላጊ ነው ፥ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን! ግን በጣም የዘገያችሁ ይመስለኛል፤ ይህ በቂ አይደለም! ገና ብዙ ብዙ ይቀራችኋል፤ የዚህን ሁሉ ሰቆቃ ዋናውን ተጠያቂ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን በስም ጠርታችሁ “ጥፋ! ውረድ!” በሉት።
_________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on January 9, 2021 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith, Infos.
Tagged: Abiy Ahmed, Anti-Ethiopia, ሐሰት, ሠይፍ, ሰላም, ቤተክርስቲያን, ተዋሕዶ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, እምባ, እርኩስ መንፈስ, ክርስትና, ወንድማማችነት, ዘር ማጥፋት, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፋሺዝም, Genocide, Tigray, War. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply