Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 9th, 2021

ጽላተ ሙሴን ከአክሱም ጽዮን አውጥቶ ወደ አዲስ አበባ ለማምጣት ሲባል ፯፻፶/750 ምዕመናን ተገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2021

ይለናል ቤልጅየም ውስጥ የሚገኝ የበጎ አድራጎት ድርጅት “አውሮፓ የውጭ ፕሮግራም ከአፍሪካ (ኢኢፒኤ/EEPA) ጋር። በአክሱም ከተማ በሚገኘው ማሪያም ጽዮን ቤተክርስቲያን ላይ በተፈፀመ ጥቃት ቤተክርስቲያን ውስጥ የነበሩትን ከ ፯፻፶/750 በላይ ምዕመናንን ከቤተክርስቲያን አውጥተው ረሽነዋቸዋል።

አዎ! ሃሳቡ ቢኖራቸውና ተግተው ለሚሠሩላት ለኦሮሚያ የኩሽ እስላማዊት ሪፐብሊክ ውርስ ለማድረግ ቢያልሙ አይገርመንም። የእስራኤልም በሱዳን በኩል አክቲቭ መሆን እና ቤተ- እስራኤላውያኑንም በብዛት መውሰዷ በአጋጣሚ አይመስለኝም። ሁሉም ነገር ከጦርነቶቹ ጋር የተቀነባበረ ነው።  የትግራይ  ወገኖቼ ግራኝ  አብዮት አህመድን  ባፋጣኝ  ድፉት ስለ የነበረው ይህን መሰሉ የህልውና ጥቃት እንዳይፈጸም በመስጋት ነበር። አሁንም ፍጠኑ! በጣም ፍጠኑ! 

ትናንትና በለቀቅኩት ቪዲዮ ላይ ሌባው ግራኝ አብዮ አህመድ ለእነ ዳንኤል ክብረት ቃል ከገባላቸው ነገሮች መካከል “አክሱም ጽዮን” እንደሆነ አውስቼ ነበር። ከሆነ፤ ሞከረውት ከሆነ ይህን ያሰቡት፣ ያቀዱትና የደገፉት በሙሉ ወደ ገሃነም እሳት ይጣላሉ። 100% እርግጠኛ ነኝ!

የእኅተ ማርያምም ሤራ የሚኖርበት ይመስለኛል፤ ይህን አስመልክቶ ቪዲዮ በቅርቡ

የኤልዛቤል መንፈስ በቤተ ክርስቲያን | ዳንኤል ክብረት ባክህ በሐሰት አትመስክር ፥ ወዮልህ!

Report that Maryam Tsiyon Church has been attacked (local people believe with the aim to take the Ark of Covenant to Addis Ababa). Hundreds of people hiding in the Maryam Tsiyon Church were brought out and shot on the square in front. The number of people killed is reported as 750.

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያ አለቀሰች፣ ልጆቿ እርስበርስ ተባሉባት፣ ኢትዮጲያዊያን እንደገና የአለም መሣቂያዎች ሆንን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2021

እሺ ብትሉ በረከቴን ረድኤቴን ትበላላችሁ፤ 🔥 እምቢ ብትሉ ግን ሠይፍ ይበላችኋል!

የሚተነፍሱ አባቶች በጠፉበት ዘመን፣ አሉ የተባሉት መምህራን በዝምታ ሤራ በተጠመዱበት በእነዚህ የጨለማ ቀናት እንዲህ ያለ መልዕክት በጣም አስፈላጊ ነው ፥ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን! ግን በጣም የዘገያችሁ ይመስለኛል፤ ይህ በቂ አይደለም! ገና ብዙ ብዙ ይቀራችኋል፤ የዚህን ሁሉ ሰቆቃ ዋናውን ተጠያቂ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን በስም ጠርታችሁ “ጥፋ! ውረድ!” በሉት።

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአብይና የኢሳያስ ስትራቴጂ የትግራይን ሕዝብ ከምድር ገጽ ማጥፋት ነው | በሰላም ታድራላችሁን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2021

👉 አስተዋዩ ኤድሞንድ ብርሃኔ “በሁሉም የእድሜ ክልል ያሉ ሁሉ እድያደምጡት አይመከርም” የሚል ርዕስ ስጥቶታል።

👉 ወንድማችን ያደረጋቸው ምልከታዎች፣ ያነሳቸው ነጥቦች ሁሉ ትክክል ናቸው። በጥሞና እናዳምጠው፤ በተለይ ለአማራው ማህበረሰብ ጊዜና እድል እያመለጧችሁ ነው!

👉 Ethiopian Women Raped in Mekelle

በመቀሌ ከተማ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተደፈሩ

👉 Hospitals in Ethiopia’s Tigray Struck by Artillery

በኢትዮጵያ ትግራይ ውስጥ የሚገኙ ሆስፒታሎች በከባድ መሣሪያ ተመትተዋል

_______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Satellites Show Ethiopia Carnage, Showing Conflict Continues | Where is The UN?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2021

ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን፤ ለአገራችሁና ለህልውናችሁ ስትሎ ሁለቱን ወንጀለኞችን ኢሳያስ አፈቆርኪን እና አብዮት አህመድ አሊን ባፋጣኝ አሳድዳችሁ ያዟቸው! አረመኔው አብዮት አህመድ ሰሞኑን አይታይም የት ገባ? ወደ ዱባይ ሾልኮ ይሆን? ይህ የኢትዮጵያ ቍ.፩ ጠላትና ወንጀለኛ ባፋጣኝ መደፋት አለበት፤ አማራ ኢትዮጵያውያን በትግራይ ላይ እየተካሄደ ላለው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ከተጠያቂዎች አካላት መካከል ናቸሁና በልሂቃኖቻችሁ አማካኝነት የሰራችሁትን ታሪካዊ ስህተታችሁን አርማችሁ ይህን የመጨረሻ ዕድል ባፋጣኝ መጠቀም አለባችሁ። የትም ዓለም ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ወንጀል በትግራይ እየተካሄደ ነው። ዋ! ብለናል ነገ በናንተ ላይ ነው። እስኪ ይታየን ይህ የስደተኞች ካምፕ ያቃጠሉት ልክ የጌታችንን የልደት በዓል ቀናት ጠብቀው ነው። ከሄሮድስና አክዓብ የከፉ ወንጀለኞች እንደሆኑ እያየን አይደለምን? ከየት የተገኙ አውሬዎች ናቸው?

👉 በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ “ጆሞ” እና በ “ጅማ” እሳቶች ተቀስቅሰው ነበር። ይህ ትልቅ የማስጠንቀቂያ ምልክት ነው። ጅማ የቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ትውልድ ከተማ ነው። ሰሜናውያንን በማስራብ፣ በመጨፍጨፍና እርስበርስ በማባላት ላይ ያለችው ፍዬሏ ኦሮሚያ ገና ከሰማይ በሚመጣ እሳት ትቃጠላለች፣ ማሳዎቿ እና ሰብሎቿ ሁሉ የአንበጣ መንጋ መጫወቻ ይሆናሉ። ዚህ በፊት የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር

ፕሮጀክት “ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን የማጥፋት ዘመቻ

ውጊያው በሰሜን እና በደቡብ፣ በኢትዮጵያውያን እና በፀረኢትዮጵያ ኃይሎች መካከል ነው ፥ ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ጦርነቱ የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ልጆች መካከል ነው! ከየትኛው ወገን ናችሁ?

በወቅቱ ኢታማጆር ሹም የነበሩት ጄነራል ሰዓረ ግራኝ አብዮ አህመድ አማራ በተባለው ክልል ላቀደው መፈንቅለ ኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት እንዲልኩ ሲያዛቸው፤ የለም! በወገኔ ላይ የሚዘምት ሰራዊት አልክም! በሠራዊታችን ውስጥ የሃገራችን ታሪካዊ ጠላቶች የሆኑት አረቦች እንዲይደርጉ የተፈቀደላቸውን ጣልቃ ገብነት አሳስቦኛል ይህ መቆም አለበት!” ባሉ በማግስቱ ተገደሉ ፥ በተመሳሳይ ወቅት ግራኝ አብዮት አህመድ የጋላ ሠራዊቱን ወደ አማራ ክልል በመላክ በእነ ዶ/ር አምባቸውና ጄነራል አሳምነው ላይ ግድያ አካሄደ፤ በዚህም የጋላን ሥርዓት ለማስፈን መፈንቅለ መንግስት፣ መፈንቅለ ሥርዓት፣ መፈንቅለ ኢትዮጵያ አካሂዶ የክልሉን አገዛዝ የጋላማራ ጁንታው፤ እንዲቆጣጠረው አደረገ። (አምና እንዳወሳሁት ጂኒው አብዮት አህመድ የ እና ፊደላት ያላቸውን ቃላት መጠቀም ይወዳል፤ ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጃንጃዊድ + ጀዝባ+ ጅል + ጀነት + ጅሃድ + ጅብርሊል + ጅኒ + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁላን + ጁነዲን + ጁንታ)

የሳተላይት ምስሎች የተባበሩት መንግስታት ተቋማት ፣ የጤና እንክብካቤ ክፍል ፣ የሁለተኛ ደረጃ ት / ቤት እና በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች የሚጠለሉባቸው ሁለት ካምፖች መውደማቸውን ያሳያሉ ፡፡

በብሪታኒያ የተመሰረተው የሰብአዊ ደህንነት ጥናት እና ትንተና ለትርፍ ያልተቋቋመ የዲሲ ኦፕን ኔትወርክ ተንታኝ የሆኑት አይዛክ ቤከር በበኩላቸው “የቅርብ ጊዜ የሳተላይት ምስሎች በሁለቱም ካምፖች ውስጥ ያሉ መዋቅሮች ሆን ተብሎ የተጠቁ መሆናቸውን ያመለክታሉ” ብለዋል ፡፡ ስልታዊ በሆነ መልክ የተስፋፋው የእሳት ቃጠሎ ካምፑን ከአገልግሎት ውጭ ለማድረግ ሆን ተብሎ የተካሄደ ዘመቻ ነው፡፡

በሺሜልባ ምስሎች በጥር ወር ከሚታዩ ጥቃቶች የተቃጠለ ምድርን ያሳያል ፡፡ በዲኤች ኦፕን ኔትወርክ ትንታኔ መሠረት የዓለም የምግብ ፕሮግራም ማከማቻ ተቋም እና በልማት እና በረድኤት ቤተክርስቲያን ኮሚሽን የሚመራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም ተቃጥሏል ፡፡ በተጨማሪም በኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደተኞች ጉዳይ ኤጀንሲ የሚመራው ከ ዓለም ምግብ ፕሮግራም ቅጥር ግቢ አጠገብ የሚገኘው ከጃንዋሪ ፭/5 እስከ ትናንትና ጃንዋሪ ፰/8 ባለው ጊዜም ተጨማሪ ጥቃት ደርሶበታል፡፡

ለመንግስት አስቸኳይ ግብረ ኃይል ቃል አቀባይ ለሪድዋን ሁሴን ሬድዋን እና ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ቃል አቀባይ የሆኑት ወይዘሮ ቢሌን ስዩም ብሉምበርግ ያቀረባቸው ጥሪዎች እና መልዕክቶች መልስ ሳያገኝላቸው ቀርተዋል፡፡

Satellite images show the destruction of United Nations’ facilities, a health-care unit, a high school and houses at two camps sheltering Eritrean refugees in Tigray, northern Ethiopia, belying government claims that the conflict in the dissident region is largely over.

The eight Planet Labs Inc images are of Hitsats and the Shimelba camps. The camps hosted about 25,000 and 8,000 refugees respectively before a conflict broke out in the region two months ago, according to data from the United Nations High Commissioner for Refugees.

Recent satellite imagery indicates that structures in both camps are being intentionally targeted,” said Isaac Baker, an analyst at DX Open Network, a U.K. based human security research and analysis non-profit. “The systematic and widespread fires are consistent with an intentional campaign to deny the use of the camp.”

DX Open Network has been following the conflict and analyzing satellite image data since Nov. 7, three days after Ethiopian Prime Minister Abiiy Ahmed declared war against a dissident group in the Tigray region.

Ethiopia’s government announced victory against the dissidents on Nov. 28 after federal forces captured the regional capital of Mekelle. Abiiy spoke of the need to rebuild and return normalcy to Tigray at the time.

Calls and messages to Redwan Hussein, spokesman for the government’s emergency task force on Tigray and the Prime Minister Abiiy Ahmed’s Spokeswoman Billene Seyoum were not answered.

In Shimelba, images show scorched earth from apparent attacks in January. A World Food Programme storage facility and a secondary school run by the Development and Inter-Aid Church Commission have also been burned down, according to DX Open Network’s analysis. In addition, a health facility run by the Ethiopian Agency for Refugees and Returnees Affairs situated next to the WFP compound was also attacked between Jan. 5 and Jan. 8.

In Hitsats camp, about 30 kilometers (19 miles) away, there were at least 14 actively burning structures and 55 others were damaged or destroyed by Jan. 5. There were new fires by Jan. 8, according to DX Open Network’s analysis.

The UN refugee agency has not had access to the camps since fighting started in early November, according to Chris Melzer, a communications officer for the agency. UNHCR has been able to reach its two other camps, Mai-Aini and Adi Harush, which are to the south, he said.

We also have no reliable, first-hand information about the situation in the camps or the wellbeing of the refugees,” Melzer said in reference to Hitsats and Shimelba.

Eritrean troops have also been involved in the fighting and are accused of looting businesses and abducting refugees, according to aid workers and diplomats briefed on the situation. The governments of both Ethiopia and Eritrea have denied that Eritrean troops are involved in the conflict.

The UN says fighting is still going on in several Tigray areas and 2.2 million people have been displaced in the past two months. Access to the region for journalists and independent analysts remains constrained, making it difficult to verify events.

Source

_____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: