Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 8th, 2021

Eritrea’s Brutal Shadow War in Ethiopia Laid Bare

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 8, 2021

New video backs extensive Telegraph reporting that points towards egregious abuses, including massacres and pillaging

The extent of Eritrea’s involvement in Ethiopia’s brutal civil war has been exposed after an Ethiopian general was caught on camera admitting soldiers from the secretive gulag-state had been conscripted to fight in his country.

On Wednesday, a video was released on social media showing Major General Belay Seyoum, the head of the Ethiopian army’s northern division, admitting that “a foreign force entered the country” and that Eritrean troops had assisted them.

The video comes two months after Ethiopia’s Nobel Peace Prize-winning Prime Minister Abiy Ahmed launched a devastating military assault on the northern Tigray province in an attempt to oust the powerful regional government there.

Ethiopia and Eritrea have consistently denied reports that Eritrean troops had crossed the border to help Mr Abiy crush the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF).

When confronted by UN Secretary-General Antonio Guterres in early December, Mr Abiy “guaranteed” that there were no Eritrean soldiers in Tigray.

Reacting to a report suggesting that Eritrean soldiers had been deployed to three Ethiopian towns by mid-November, Ethiopia’s ambassador to the US, Fitsum Arega, said: “Repeat a lie long enough, and it becomes the truth.”

But the new video corroborates extensive Telegraph reporting over the last two months which all points towards an Eritrean shadow war in Tigray and egregious abuses, including massacres and pillaging.

One witness said that Eritrean soldiers carried out a massacre of “dozens” of civilians in the town of Idaga Hamus, about 35 km south of the border, shortly after captured on November 21st.

“A lot of Eritrean soldiers died in that battle,” Beyene* claimed. “So they took revenge on the town’s civilian population, shooting at everyone they encountered and even killing a priest.”

Another witness said he saw summary executions of civilians after Eritrea soldiers captured the city of Adigrat, about 85km north of the Tigrayan capital Mekele.

“After Adigrat was captured, Eritrean soldiers gathered a group of young males in civilian attire and accused them of being TPLF fighters,” says Kiros.*

“They were taken towards the outskirts of the city, towards the road leading to Adwa (a city some 60km east of Adigrat). At least twelve of them were shot dead. I personally saw the bodies of other people in the city who had been killed by the same soldiers.”

The accounts come after the Telegraph published refugees’ testimonies of indiscriminate artillery fire raining down on the town of Humera from Eritrea’s border a few miles away.

“I saw one lady. She was lying on the ground. She was dead,” a refugee called Yared said, describing how the woman’s two children lay beside her body on the outskirts of Humera.

“One was about seven years old, but he was also dead. They were killed by a bomb. The other one was a baby. He was trying to breastfeed from her.”

The militarised, totalitarian state of about 6m on Ethiopia’s northern border has been on a war footing since the country won its independence from Ethiopia in 1993.

Hundreds of thousands of Eritreans have fled the country’s horrendous military conscription, which often keeps people working in forced labour for decades.

About 100,000 Eritrean refugees were in Tigray at the onset of the war, many of them draft dodgers.

There are widespread reports of Eritrean soldiers raiding these camps, torturing refugees and deporting them back to Eritrea.

The general’s comments have since been echoed by the Mekele’s interim mayor Ataklti Haileselassie.

Appointed shortly after the Ethiopian army’s capture of the Tigrayan regional capital, Mr Ataklti also publicly acknowledged Eritrean troops’ presence on Ethiopian soil.

“But we have been reassured that [the federal government] was working to have them withdraw in the near future,” Mr Ataklti said at a televised community gathering in Mekele which took place shortly after the General’s address.

Eritrea’s dictator Isaias Afewerki has long had a vested interest in seeing the TPLF ousted.

Before Mr Abiy was appointed as Ethiopia’s prime minister in 2018, TPLF officials dominated the government.

Source

_____________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የልደት በዓል በስደተኞች ካምፕ | Ethiopian Refugees at Christmas Mass Pray for Return Home

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 8, 2021

ጌታችን በበረት ተወልዷል፣ በደሃ ቤት አድሯል፣ ከብርድ መከለያ ጨርቅን ፈልጓል፣ ፍጥረትን የሚመግብ እርሱ ከእናቱ የድንግልናዋን ወተት ለምኖ አልቅሷል፣ በእመቤታችን ዕቅፍ ሆኖ ወደ ግብጽ ተሰድዷል፣ እንደ ሕፃናት በጉልበቱ ድኋል፣ ለእናቱ እየታዘዛት ጥቂት በጥቂት አድጓል። ከአደገም በኋላ ራሱን የሚሰውርበት ጎጆ ሳይኖረው በተራራ ተንከራቷል፣ ተርቧል፣ ከኃጢአተኞች በደረሰበት ተቃውሞ ተሰድቧል፣ ተገፍቷል። ከብቻዋ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ሆኗል።

ከእኛ ጋር ለመሆን ብቻ ሳይሆን በእኛ ውስጥ ለመኖር በእለተ አርብ በመስቀል ተሰቅሎ ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ ተሰጥቶናል። እኛስ ወደ እርሱ ሊያቀርበን ይህን ሁሉ ከሆነልን አምላክ ጋር ለመኖር ምን አደረግን? ስንቶቻችን ነን ከትግራይ ለመሰደድ ስለተገደዱትና በሃገራቸው በመሰቃየት ላይ ስላሉት ወገኖቻችን ያሰብን? ስንቶቻችን ነን ልደቱን ከእነዚህ ወገኖቻችን ጋር ለማክበር ፈቃደኘነታችንን ያሳያን? ንስሐ ገባን? ሥጋ ወደሙን ተቀበልን?

አሜሪካንን በአውሎ ነፋስ የሚያናውጣት እስትንፋስ ከየት አካባቢ እንደሚነሳ ደርሰውበታል፤ በአሜሪካ እየተካሄደ ያለውን ነውጥ የሚቀሰቅሰው ኃይል ከየት በኩልም እንደሚመነጭ ያውቁታል። የዚህ በትግራይ ላይ የታወጀው ጦርነትም አንዱ ምክኒያትም ይህ ነው። ጦርነቱ ለእኛ ለግብዞቹ የማይታየንና የማናውቀው የዋናው የመንፈሳዊ ውጊያ አንዱ አካል ነው። አምላካችንን እንዳልቻሉትና እንደማይችሉት አውቀዋል፤ ስለዚህ በስጋዊ የበቀል ጥቃት የእግዚአብሔርን ልጆች በዚህ መልክ ማጥቃት ነበረባቸው። ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ “የአውሎ ነፋሱን መንሻ በኑክሌር ብንመታውስ?” ወይንም “ግብጽ የሕዳሴውን ግድብ በቦንብ ትመታዋለች ወዘተ” ማለታቸው እኮ ዝም ብለው አልነበረም፤ የጦርነቱን መምጣት እየጠቆሙን እንጂ። ለአሜሪካ የሚበጃት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ነበሩ፤ ነገር ግን አሜሪካ ወንጀሏ በጣም ስለበዛ አብዮት አህመድ ወኪሏ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት በጀመረበት ዕለት ምርጫውን አካሄዳና ሌቦቹ ዲሞክራቶች ምርጫውን አጭበርብረው (የእነ ኦባማና ጆርጅ ሶሮስ እጅ አለበት) ያው ዛሬ ህፃናት ደፋሪውን፣ አስወራጁንና የሰዶማውያኑን እንቅስቃሴ ደጋፊውን ወስላታ ጆ ባይደንን ስልጣን ላይ አወጡት። ከዚህ በፊትም እንዳወሳሁት ጆ ባይደን ስልጣን ላይ ብዙ የሚቆይ አይመስለኝም፤ ዙፋኑ የተዘጋጀው ከሂላሪ ክሊንተን ቀጥላ በኤልዛቤል መንፈስ ከሁሉም በልጣ ለተጠመቀችው ለመጪዋ ምክትል ፕሬዚደንት ለአመንዛሪዋ ካማላ ሃሪስ ነው። አሜሪካ አብቅቶላታል!

ወደ ሃገራችን ስንመለስ፤ እየተፈጸመ ካለው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ዓለም ስለ ኢሳያስ አፈቆርኪ በጦርነቱ ስለመሳተፉ ማጉረምረም ሲጀምርና “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለውን አልማር ባይ ከንቱ መልሶ ለማስተኛት እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ “የህወሃትን አመራሮች ያዝኩ፤ ገደልኩ” ይላል። በነገራችን ላይ ውጭ ከወጡት በቀር በትግራይ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም አመራሮች ከያዟቸው ከወር በላይ ሆኗቸዋል፤ ግን ዋናው ዓላማቸው በንጹሐን ትግሬዎች ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ ማካሄድ ነውና ይህን ጭፍጨፋ ስልታዊ በሆነ መንገድ ለመቀጠል ሲሉና ፀረትግሬ የሆኑትን ጋሎችና ጋላማራ መንጋዎቻቸውን ለማስደስት ሲባል አስፈላጊ በሆነበት ቀን እያወጡ “እንትናን ያዝንላችሁ ገደልንላችሁ!” ይላሉ። ጭፍጨፋውን በአጭር ጊዜ አገባድደው መፈጸም አይፈልጉም። ቀስ በቀስ ነው፤ እስከ ስድስት ሚሊየን ትግሬዎችን የመጨፍጨፍ ዕቅድ ነው ያላቸው። ስድስት ሚሊየን አይሁድ ፥ ስድስት ሚሊየን ትግሬ። ይህን ዕቅድ የማጨናገፍ ችሎታ፣ ብቃትና ግዴታ ያለብን እኛ ኢትዮጵያውያን መሆን ነበረብን፤ ያለፍት ቀናት፣ ሳምንታት እና ወራት እንደ አዲስ አበባ ያሉ ከተሞች ለሰላምና ፍቅር የሚጮኹ ዜጎች በመስቀል አደባባይ ወጥተው “ጦርነቱ እና ጭፍጨፋው ይቁም!” እያሉ ጩኸታቸውን የሚያሰሙባቸው መሆን ነበረባቸው። አለመታደል ሆኖ በጣም የተረገመ ትውልድ ስላለን ከገዳዩ ጋር እንጂ ከተገዳዩ ጋይ የማይቆም፣ በብርሃን ፋንታ ጨለማን የሚሻ፣ በሕይወት ፈንታ ሞትን የሚመርጥ፣ ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን የሚፈልግ በመሆኑ መከራውና ሰቆቃው ለሁሉም እስኪዳረስ ድረስ ይቀጥላል። ግራኝ አብዮት አህመድን የሚደፋና ኢትዮጵያን ከሞትና ባርነት መንፈስ ነፃ የሚያወጣ አንድ ጀግና ኢትዮጵያዊ እንኳን መጥፋቱ በጣም ያሳዝናል። እስኪ ይታየን ከውጭ ሃገራት ጋር ሆኑ በኢትዮጵያውያን ላይ ጭፍጨፋ እየፈጸመ መሆኑ በይፋ ታውቆ እንኳን ዛሬም የስልጣን ወንበር ላይ ቁጭ ብሏል። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? እንዴት? እንዴት? እንዴት?

እየተፈጸመ ያለው ጭካኔ ግን በዓለማችን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ዓይነት ጭፍጨፋ ነው። ሃያላኑን ሃገራት፣ የተባበሩት መንግስታትን፣ የኖርዌየን የኖቤል ሰላም ሽልማት ኮሚቴ ሁሉንም አስደንግጧቸዋል፤ ስለዚህ እንዳላዩ፣ እንዳልሰሙና እንደማያውቁ ጸጥ በማለት ወደ ቀጣዩ የቤት ሥራቸው ዞረዋል።፡ዛሬ ሉሲፈራውያኑ የአውሬውን ክትባት ለኮሮና ነው ብለው በአውሬው ወኪላቸው በግራኝ አብዮት አህመድ በኩል በጅምላ ለምስጠት በመዘጋጀት ላይ ነው። አምላካችን ግን ከእነርሱ ጋር ነው! እኛስ ከማን ጋር ነን? ከሚታየው ወይንስ ከማይታየው ጋር? ከዚህ ዓለም ጋር ወይንስ ከወዲያኛው ዓለም ጋር? አቤት የሚጠብቀን ፍርድ! አባ ዘ-ወንጌል ፲/10% የሚሆኑት ተዋሕዷውያን ብቻ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት እንደሚተርፉ ሲነግሩን ፀረ-ትግሬ ያልሆኑትን ኢትዮጵያውያን ብቻ ማለታቸው እንደሆነ እነዚህ ቀናት እያሳዩን ነው።

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኤልዛቤል መንፈስ በቤተ ክርስቲያን | ዳንኤል ክብረት ባክህ በሐሰት አትመስክር ፥ ወዮልህ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 8, 2021

እንግዲህ ከዚህ በላይ ማስረጃ ሊኖር አይችልም፤ ሁሉም ነገር ቁልጭ ብሎ ይታየናል።

እነ ዳን ኤል ክብረትንና ሌሎች በተዋሕዶ ስም ወንድሞቻቸው የሆኑትን ትግሬዎችን የሚጠሉት የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸውና ከዝቅተኛው ቦታ ከቆላማው የበረሃው አፈር ለተገኙት “ደቡባውያን” ከሃዲዎች አረመኔው ዘንዶ አብዮት አህመድ አሊ መጀመሪያ ላይ ጠርቶ በድብቅ ሲያናግራቸው የሚከተለውን “አስጎምጂ ነገር” እንዲህ ሲል ቃል ገብቶላቸዋል፦

በጥቂት ዓመታት ውስጥ በትግራይ ላይ ጦርነት እንከፍታለን፣ ዓለም ከእኛ ጋር ናት፣ እስማኤላውያኑን ኤዶማውያኑም በቴክኖሎጂያቸው ይረዱናል፤ በዝምታቸውም ከእኛ ጋር ይተባበራሉ፤ ማንም አይረዳቸውም፣ እኛ ምንም አንሆንም፤ እርስቶቻችሁን ወልቃይትን፣ ራያን፣ ማይካድራን እና ሁመራን አስመልሰን ለአማራዎች እንሰጣችኋልን፤ ይህ ቀላሉ ጅምር ነው ፥ ዋናውና ትልቁ ታሪካዊ ዓላማችን ግን ኤርትራ እና ትግራይ እርስበርስ እንዲባሉ አድርገን፣ የተረፉትን እንደ ሚዳቋ እናድናቸዋለን፣ በዚህም የትግሬዎችን ዘር ሙሉ በሙሉ አጥፍተንና ማንነታቸውን አናግተን መላው የትግሬዎችን ታሪክ ለእናንተ እናስረክባችኋላን፤ አክሱምን፣ ውቅሮን፣ ደብረ ዳሞን፣ አብርሃ ወ አጽበሐን፣ አቡነ የማታ ጎህ ገዳምን፣ አሲምባን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አባ ዘወንጌልን፣ እቡነ አብየ እግዚእን፣ መላው ታሪክን እንወርሳችኋለን፤ ትግሬዎቹ መጤዎች ነበሩ ይህ ሁሉ ታሪክ የእኛ ነው ብላችሁ ታሪክን ከልሳችሁ ትጽፋላችሁ፣ ከዚያ እኛ እና እናንተ ኢትዮጵያን ለሺህ ዓመታት ያለማንም ተቀናቃኝ እየገዛናት በብልጽግና እና በሰላም እንኖራለን።”

ይህን እንደሚላቸው ምንም ጥርጥር የለኝም! በጣም አስጎምጂ፤ አይደል?

ጋሎቹ በአማራዎች ላይ ጭፍጨፋ ሲያካሂዱ፣ መሪዎቻቸውን ሲገድሉ፣ ሴት ልጆቻቸውን አግተው ሲሰውሩ፣ አብያተ ክርስቲያናትንና ሲያቃጥሉ ቀሳውስቱን እና ካህናቱን ሲያርዱ ቤተ ክርስቲያን ለምን ዝም እንዳለች አሁን ገባን? አዎ! ግራኝ አክዓብ አህመድ አሊ ለመላው የአማራ ተቋማት፣ ድርጅቶችና ልሂቃን ለብዕዴን፣ ለአብን፣ ለእነ ደመቀ መኮንን፣ ለእነ ዳንኤል ክብረት፣ ለእነ መምህር ዘበነ ለማ፣ ለእነ አቡነ ፋኑኤል፣ ለእነር ዘመድኩን በቀለ፣ ለማህበረ ቅዱሳን፣ ለእ

ይህን በ”ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ሥር ይህን ዲያብሎሳዊ ዕቅዱን በምስጢር ስለነገራቸው ነው። በኦሮሚያ ሲዖል አማራዎችና የተዋሕዶ ልጆች በጋሎቹ በተጨፈጨፉ ማግስት እነ ቧያለው በባሕር ዳር ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ማልበሳቸው ይህንን ነው የሚጠቁመን።

ዋው! እነዚህ ግብዞች የአክዓብ ባሪያዎችና የብልጽግና ጣዖት አምላኪዎች ለጊዜው ወልቃይትን፣ ራያን፣ ማይካድራን፣ ሁመራን ወዘተ ተቆጣጥረናል “ከጠላት ነፃ አውጥተናል” በማለት እየጨፈሩ ነው፤ ግን ያለሙለት ኢክርስቲያናዊ ህልም ሁሉ ህልም ሆኖ ከመቅረቱም አልፎ በቅርቡ የአክዓብ አህመድ አሊ፣ የሽመልስ አብዲሳና የጃዋር መሀመድ የዋቄዮአላህ ሠራዊት የተጠሩበትን የሰሜኑን ሕዝብ የመጨፍጨፍ ተልዕኮዎቻቸውን ታይቶ በማይታወቅ መልክ በሰፊው ሲያካሂዱ እናያቸዋለን። በዚህ በጣም አዝናለሁ፤ ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው!

አሠርቱ ትዕዛዛት ፥ ስምንተኛው ትዕዛዝ

በሐሰት አትመስክር፡፡ [ዘጸ ፳፥፲፮]

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮]

፲፮ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤

፲፯ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥

፲፰ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥

፲፱ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አፈ-ቄሣር ዳንኤል ክብረት ከአብዮት አህመድ ጋር አብሮ እንዲሰራ ያደረጉት ፬ ምክንያቶች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 8, 2021

ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከስምንት ወራት በፊት ያደረገውና ደግመን ልናዳምጠው የሚገባን ግሩምና ትንቢታዊ የሆነ ምልከታ ፥ አላወቅንም! አላየንም! አልሰማንም የሚባልበት ጊዜ እያበቃ ነው፤ ፍጠን ወገን፤ በጉ ከፍዬሎች የሚነጠልበት ዘመን ላይ ነን።

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: