Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

አክዓብ አብዮት አህመድ ለኢትዮጵያ መከራን፣ ባርነትን፣ ሞትንና የጨለማውን ዘመን ያመጣው ፯ኛው ንጉሥ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2021

ግራኝ አብዮት አህመድ የመንፈሳዊ ወይንም የጻድቅ ሰው ፍሬ ሳይሆን የሃጢአተኛ ሰው ፍሬ ነው የሚታይበት። ”ልክ እንደ አክዓብ ዘመን ኢትዮጵያም ዛሬ ያለችበት የጨለማ ዘመን ነው!”

100% ትክክል። ግን ወገን ይህን እንዴት ማየት እንደተሳነው ነው እኔን የሚያሳዝነኝ። በፍሬው ብቻ ሳይሆን ገና ከጅምሩ አይኑን እና እንቅስቃሴውን ብቻ አይቶ እኮ ይህን መገንዘብ ይቻላል። ይህን ምስጢር ቀድመው ማሳወቅ የሚገባቸው የተዋሕዶ መምህራን ነበረባቸው። የአቴቴ ኤልዛቤል መንፈስ ነግሦባቸዋል፤ በአክዓብ ዋቄዮአላህ መንፈስ ተጠልፈዋል! የብልጽግና ጣዖት አምልኮ። የእስራኤል ንጉሥ“ባኦስ” ፥ ተመሳሳይ ቃል የሰማነው የት ነበር? አዎ! “ጣኦስ” አሏት በቅድስት ማርያም ፍጹም ተቃራኒ በሆነችው በኤልዛቤል እጅ ውስጥ የገቡት እነ ዳንኤል ክብረት የግራኝ አክዓብ አህመድን “ፒኮክ”።

አዎ! ኢትዮጵያ ውስጥ የኤልዛቤል መንግስት ሰፍንዋል፣ አገራችን ጨለማ ውስጥ ገብታለች። ግራኝ አክዓብ አህመድ እና ተከታዮቹ ሁሉ የኤልዛቤል ዓይነት እጣ ፈንታ ባፋጣኝ ካልደረሳቸው ብርሃኑ ይርቃል። ኤሊያስ በኤልዛቤል ላይ ትንቢትን ተናገረ። ይህም ትንቢት አክዓብ መላ ቤተሰቡ እንደሚገደሉና ጀዝቤል ስጋዋ ለውሾች ተሰጥቶ እጅግ ዘግናኝ ሞትን እንደምትሞትና ስጋዋንም ውሾች እንደሚበሉት ተናገረ። ይህም የሆነው ከምትኖርበት መስኮት ተወርውራ ወደ ፈረሶች መሃል ወድቃ ፈረሶች እረጋገጡዋት የተጣለውን ስጋዋን ውሾች በሉት። የክብር ቀብር እንኩዋን እንደ ሰው ልጅ አልሞተችም።

ይህች ሴት በእስራኤል የመጥፉ ምሳሌ ናት እስከ አሁን ድረስ። ባልዋ እንደ ፈለገች የምታሽከረክረውም መጨረሻውም የሱም የሚያሳዝን ነው የሆነው። ዛሬ የመጥፎ ምሳሌ ነው ስምዋ እንደ እነ ሂትለር፣ ስታሊን፣ ሙሶሎኒ፣ ጋዳፊ ወዘተ ሁሉ ሴትን ልጅ በሚመለከት።

እግዚአብሔር ለህዝቡ ይነሳል። ይህ ደሞ ቃልኪዳን ከገባላቸው ጋር ሁሉ አንድ ነውና። የእግዚአብሔርን የአይኑን ብሌን ነክቶ እንኩዋን በአዲስ ኪዳን ዘመን በብሉይ ኪዳንም ዝም የተባለ የለም። አይከፍሉ ክፍያን ይከፍላታልና፤ ወዮላቸሁ እናንት አረመኔዎች በትግራይ ወገኖቻችን ላይ ጭፍጨፋ የምታካሄዱት የግራኝ አክዓብ ኤሊዛቤል ተከታዮች።

እንደ ኤልያስ ፊት ለፊት ደፍረው በቁጣ የሚናገሩትን ፍትሃዊ አባቶች ይስጠን!

፯ኛው ንጉስ ግራኝ አብዮት ገና ሥልጣን ላይ እንደወጣ፤ “መጽሐፍ ቅዱስን በመያዝ ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ‘ጥቁር’ ሙስሊም ማንን ይመስላል?” የሚል ቪዲዮ አቅርቤ ነበር (ቻነሉን የኤልዛቤል መንፈስ የነገሠባቸው የግራኝ አክዓብ ካድሬዎች እነ ዘመድኩን በቀለ ስላዘጉብን በቅርቡ ደግሜ እልከዋለሁ)

ወደ ለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ “ሃይድ ፓርክ” ለብዙ ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስን ይዞ በመምጣት ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ጥቁር አፍሪቃዊ ሙስሊም ስለራሱ ቁርአን “መልስ ስጥ፡ አስረዳን!“ ሲባል፡ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ በመጮኽ ጋኔኑን ለማራገፍ ሲሞክር ይታያል። ርዕሱ፤ “ስንት ዓይነት ቁርአን አለ?“ የሚል ነው። ክርስቲያኖቹ ይህን መርምረው መጠየቅ የጀመሩት ሙስሊሞች መጽሐፍ ቅዱስን አንቋሸው ለማጣጣል ከሞከሩ በኋላ ነው። በእርግጥም 31 የተለያዩ ትርጉሞች ያላቸውን ቁርአኖች አግኝተውባቸዋል፤ ታዲያ ይህን ሊደበቅ የማይችል ሃቅ ላለመስማትና በጉዳዩም ላይ ላለመወያያት ሲጥሩ ይታያል።

ሰው ነገርዬው ቪዲዮው መጨረሻ ላይ፡ ቁርአን በግልጽ “አላህ አታላይ ነው” የሚለውን የቁርአን ዓረፍተ ነገርን “ውሸት ነው፤ እንዲህ የሚል ቁርአን ላይ አልተጻፈም” በሚል ዓይን ያወጣ የማታለያ ውሸት (ታኪያ) ኢትዮጵያውያኖቹን ቀጣፊዎች እያለ ሲሳደብ ይሰማል።

በቁርአን እንደተጻፈው ከ99ኙ የአላህ ስሞች (ባህሪያት) መካከል አንዱ፡ “አላህ አታላዩ” የሚል ነው።

በመጽሐፍ ቅዱስ ግን “አታላይ” ተብሎ የተገለጸው ሰይጣን ነው። ስለዚህ አላህ = ሰይጣን።”

ለመሆኑ ይህ መሀመድ ላሚን የተባለው ጥቁር ሙስሊም ማንን ነው የሚመስለው?https://wp.me/piMJL-3q3

[መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮፥ ፴፪፡፴፫]

በሰማርያም በሠራው በበኣል ቤት ውስጥ ለበኣል መሠዊያ አቆመ።

አክዓብም የማምለኪያ ዐፀድ ተከለ፤ አክዓብም ከእርሱ በፊት ከነበሩት ሁሉ ይልቅ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን የሚያስቈጣውን ነገር አበዛ።”

[መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፳]

፲፯ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ቴስብያዊው ወደ ኤልያስ እንዲህ ሲል መጣ።

፲፰ ተነሥተህ በሰማርያ የሚኖረውን የእስራኤልን ንጉሥ አክዓብን ትገናኝ ዘንድ ውረድ፤ እነሆ፥ ይወርሰው ዘንድ በወረደበት በናቡቴ የወይን ቦታ ውስጥ አለ።

፲፱ አንተም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ገድለህ ወረስኸውን? ብለህ ንገረው። ደግሞም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ውሾች የናቡቴን ደም በላሱበት ስፍራ የአንተን ደም ደግሞ ውሾች ይልሱታል ብለህ ንገረው።

አክዓብም ኤልያስን። ጠላቴ ሆይ፥ አገኘኸኝን? አለው። እርሱም እንዲህ ብሎ መለሰለት። አግኝቼሃለሁ፤ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ለማድረግ ራስህን ሽጠሃልና።

፳፩ እነሆ፥ ክፉ ነገር አመጣብሃለሁ፥ ፈጽሞም እጠርግሃለሁ፥ ከአክዓብም በእስራኤል ዘንድ የታሰረውንና የተለቀቀውን ወንድ ሁሉ አጠፋለሁ፤

፳፪ በሥራህም አስቈጥተኸኛልና፥ እስራኤልንም አስተሃልና ቤትህን እንደ ናባጥ ልጅ እንደ ኢዮርብዓም ቤት እንደ አኪያም ልጅ እንደ ባኦስ ቤት አደርገዋለሁ።

፳፫ ደግሞ እግዚአብሔር ስለ ኤልዛቤል። በኢይዝራኤል ቅጥር አጠገብ ኤልዛቤልን ውሾች ይበሉአታል ብሎ ተናገረ።

፳፬ ከአክዓብም ወገን በከተማይቱ ውስጥ የሞተውን ውሾች ይበሉታል፤ በሜዳውም የሞተውን የሰማይ ወፎች ይበሉታል።

፳፭ በእግዚአብሔር ፊት ክፋት ለመሥራት ራሱን እንደ ሸጠ፥ ሚስቱም ኤልዛቤል እንደ ነዳችው፥ እንደ አክዓብ ያለ ሰው አልነበረም።

ሙሉውን መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊን ደጋግመን እናንብበው፤ በእውነት በጣም ድንቅ ድንቅ ነው!

👉 የሩሲያው ቦክሰኛ አርቱር “አክዓብ” ከ ቼችኒያው ቦክሰኛ “አህመድ” ጋር

_____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: