በኢትዮጵያ ታሪክ ከውጭ ሃይሎች ጋር ሆኖ አንድን የኢትዮጵያን ግዛት ያጠቃው አብይ አህመድ ብቻ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2021
👉 “ኢትዮጵያ ማለት በአሁን ሰአት አራት እግሩ ወልቆ እንደ ቆመ መኪና ናት”
🔥 ከሶማሊያ ጋር አብሮ
🔥 ከኤሚራቶች ጋር አብሮ
🔥 ከኢሳያስ አፈቆርኪ ኤርትራ ጋር አብሮ
🔥 አገር ውስጥ ያሉትን ሚሊሺያዎች ሁሉ ሰብስቦ
🔥 የዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ ዋሽቶ
🔥 ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ ሳይቀር ዋሽቶ
🔥 ሜዲያዎቹን ሁሉ ለውሸቱ ፕሮፓጋንዳ ተቆጣጥሮና ተጠቅሞ
አንድን ሰላማዊና ምስኪን የኢትዮጵያ አካል የሆነ ሕዝብ ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ የተሞላበት መልክ እየጨፈጨፈ ያለ፣ የተቀረውን ሕዝብ ደግሞ በቆሻሻ ቅርጫት አጭቆ ወደ ቆሼ ገደል በመጣል ላይ ያለ ቆሻሻ አውሬ አብዮት አህመድ አሊ ይባላል።
ትክክል፡ ኤድሞንድ! በዚህ ጉዳይ ላይ ወጥቶ ያልተናገረ ዜጋ ሁሉ ከንቱ ነው፤ በተለይ በትግራይ ላይ እየተካሄደ ስላለው በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ ጭፍጨፋና የጥላቻ ዘመቻ ማንም ሳይቀድማቸው ወደ አደባባይ ወጥተው ሌት ተቀን መናገር፣ መጮኽና ግራ ለተጋባው ወገን ማሳወቅ የነበረባቸው እነደ እነ መምህር ዘበነ፣ ምህረተ አብ ወዘተ የመሳሰሎት የተዋሕዶ ልጆች መሆን ነበረባቸው። በጣም ትልቅ ዕድል እያመለጣቸው ነው፤ ጊዜውን ተዋጅተው ዛሬ ያልተናገሩ መቼ? በዚህ ጉዳይ ላይ ያልተናገሩ በሌላ ነገር ላይ ቢስብኩ ከንቱ ነው። ያሳዝናል ሁሉም ዝም በማለት ሤራ የተጠመዱ እስኪመስል ዝም ጭጭ ብለዋል። በእግዚአብሔር ዘንድ በጥብቅ ይጠየቁበታል።
___________________________
Leave a Reply