Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 6th, 2021

America it’s Christmas Day in Ethiopia – And Your Man Ahmed Over there is Massacring Christians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2021

What a bitter irony that on the day Ethiopian Orthodox Christians worldwide are celebrating Christ’s birth, madness has descended on Capitol Hill. Please get rid of the evil PM Abiy Ahmed Ali who is waging a genocide against Orthodox Christians and committing mass atrocity crimes in Tigray, Ethiopia.

በዛሬው ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ በፕሬዚደንት ትራምፕ ደጋፊዎች የታየ የአመጽ፣ ረብሻና ትርምስ ትዕይንት።

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የክርስቶስን ልደት በሚያከብሩበት ቀን እብደት በካፒቶል ሂል ላይ መውረዱ ምንኛ መራራ ነው፡፡ አሜሪካ፡ እባክሽ በኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በማካሄድ እና በትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ የጅምላ ጭፍጨፋ ወንጀል ከሚፈጽመው ክፉ ጠ / ሚ ዐብይ አህመድ አሊ ተላቀቂ፡፡

በአሜሪካ የሳተላይት ምስሎች እርዳታ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ባፋጣኝ እስካላቆመችና አረመኔውን አብዮት አህመድ አሊን ለፍርድ እንዲቀርብ እስካላደረገች ድረስ አሜሪካ ገና ትነዳለች። ልበ እንበል ፈዬሏ የሚነሶታ ሶማሊት እግርና እጆቿን እንዲሁም ምላሷን በማስገባት ላይ ናት። “ትራምፕን ባፋጣኝ እናስወግደው” ብላለች ዛሬ።

አይ አሜሪካ ኢትዮጵያን ነክተሽ እንደው የሶማሊያ ፍዬል መጫወቻ ሆንሽ?

_______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አክዓብ አብዮት አህመድ ለኢትዮጵያ መከራን፣ ባርነትን፣ ሞትንና የጨለማውን ዘመን ያመጣው ፯ኛው ንጉሥ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2021

ግራኝ አብዮት አህመድ የመንፈሳዊ ወይንም የጻድቅ ሰው ፍሬ ሳይሆን የሃጢአተኛ ሰው ፍሬ ነው የሚታይበት። ”ልክ እንደ አክዓብ ዘመን ኢትዮጵያም ዛሬ ያለችበት የጨለማ ዘመን ነው!”

100% ትክክል። ግን ወገን ይህን እንዴት ማየት እንደተሳነው ነው እኔን የሚያሳዝነኝ። በፍሬው ብቻ ሳይሆን ገና ከጅምሩ አይኑን እና እንቅስቃሴውን ብቻ አይቶ እኮ ይህን መገንዘብ ይቻላል። ይህን ምስጢር ቀድመው ማሳወቅ የሚገባቸው የተዋሕዶ መምህራን ነበረባቸው። የአቴቴ ኤልዛቤል መንፈስ ነግሦባቸዋል፤ በአክዓብ ዋቄዮአላህ መንፈስ ተጠልፈዋል! የብልጽግና ጣዖት አምልኮ። የእስራኤል ንጉሥ“ባኦስ” ፥ ተመሳሳይ ቃል የሰማነው የት ነበር? አዎ! “ጣኦስ” አሏት በቅድስት ማርያም ፍጹም ተቃራኒ በሆነችው በኤልዛቤል እጅ ውስጥ የገቡት እነ ዳንኤል ክብረት የግራኝ አክዓብ አህመድን “ፒኮክ”።

አዎ! ኢትዮጵያ ውስጥ የኤልዛቤል መንግስት ሰፍንዋል፣ አገራችን ጨለማ ውስጥ ገብታለች። ግራኝ አክዓብ አህመድ እና ተከታዮቹ ሁሉ የኤልዛቤል ዓይነት እጣ ፈንታ ባፋጣኝ ካልደረሳቸው ብርሃኑ ይርቃል። ኤሊያስ በኤልዛቤል ላይ ትንቢትን ተናገረ። ይህም ትንቢት አክዓብ መላ ቤተሰቡ እንደሚገደሉና ጀዝቤል ስጋዋ ለውሾች ተሰጥቶ እጅግ ዘግናኝ ሞትን እንደምትሞትና ስጋዋንም ውሾች እንደሚበሉት ተናገረ። ይህም የሆነው ከምትኖርበት መስኮት ተወርውራ ወደ ፈረሶች መሃል ወድቃ ፈረሶች እረጋገጡዋት የተጣለውን ስጋዋን ውሾች በሉት። የክብር ቀብር እንኩዋን እንደ ሰው ልጅ አልሞተችም።

ይህች ሴት በእስራኤል የመጥፉ ምሳሌ ናት እስከ አሁን ድረስ። ባልዋ እንደ ፈለገች የምታሽከረክረውም መጨረሻውም የሱም የሚያሳዝን ነው የሆነው። ዛሬ የመጥፎ ምሳሌ ነው ስምዋ እንደ እነ ሂትለር፣ ስታሊን፣ ሙሶሎኒ፣ ጋዳፊ ወዘተ ሁሉ ሴትን ልጅ በሚመለከት።

እግዚአብሔር ለህዝቡ ይነሳል። ይህ ደሞ ቃልኪዳን ከገባላቸው ጋር ሁሉ አንድ ነውና። የእግዚአብሔርን የአይኑን ብሌን ነክቶ እንኩዋን በአዲስ ኪዳን ዘመን በብሉይ ኪዳንም ዝም የተባለ የለም። አይከፍሉ ክፍያን ይከፍላታልና፤ ወዮላቸሁ እናንት አረመኔዎች በትግራይ ወገኖቻችን ላይ ጭፍጨፋ የምታካሄዱት የግራኝ አክዓብ ኤሊዛቤል ተከታዮች።

እንደ ኤልያስ ፊት ለፊት ደፍረው በቁጣ የሚናገሩትን ፍትሃዊ አባቶች ይስጠን!

፯ኛው ንጉስ ግራኝ አብዮት ገና ሥልጣን ላይ እንደወጣ፤ “መጽሐፍ ቅዱስን በመያዝ ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ‘ጥቁር’ ሙስሊም ማንን ይመስላል?” የሚል ቪዲዮ አቅርቤ ነበር (ቻነሉን የኤልዛቤል መንፈስ የነገሠባቸው የግራኝ አክዓብ ካድሬዎች እነ ዘመድኩን በቀለ ስላዘጉብን በቅርቡ ደግሜ እልከዋለሁ)

ወደ ለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ “ሃይድ ፓርክ” ለብዙ ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስን ይዞ በመምጣት ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ጥቁር አፍሪቃዊ ሙስሊም ስለራሱ ቁርአን “መልስ ስጥ፡ አስረዳን!“ ሲባል፡ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ በመጮኽ ጋኔኑን ለማራገፍ ሲሞክር ይታያል። ርዕሱ፤ “ስንት ዓይነት ቁርአን አለ?“ የሚል ነው። ክርስቲያኖቹ ይህን መርምረው መጠየቅ የጀመሩት ሙስሊሞች መጽሐፍ ቅዱስን አንቋሸው ለማጣጣል ከሞከሩ በኋላ ነው። በእርግጥም 31 የተለያዩ ትርጉሞች ያላቸውን ቁርአኖች አግኝተውባቸዋል፤ ታዲያ ይህን ሊደበቅ የማይችል ሃቅ ላለመስማትና በጉዳዩም ላይ ላለመወያያት ሲጥሩ ይታያል።

ሰው ነገርዬው ቪዲዮው መጨረሻ ላይ፡ ቁርአን በግልጽ “አላህ አታላይ ነው” የሚለውን የቁርአን ዓረፍተ ነገርን “ውሸት ነው፤ እንዲህ የሚል ቁርአን ላይ አልተጻፈም” በሚል ዓይን ያወጣ የማታለያ ውሸት (ታኪያ) ኢትዮጵያውያኖቹን ቀጣፊዎች እያለ ሲሳደብ ይሰማል።

በቁርአን እንደተጻፈው ከ99ኙ የአላህ ስሞች (ባህሪያት) መካከል አንዱ፡ “አላህ አታላዩ” የሚል ነው።

በመጽሐፍ ቅዱስ ግን “አታላይ” ተብሎ የተገለጸው ሰይጣን ነው። ስለዚህ አላህ = ሰይጣን።”

ለመሆኑ ይህ መሀመድ ላሚን የተባለው ጥቁር ሙስሊም ማንን ነው የሚመስለው?https://wp.me/piMJL-3q3

[መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮፥ ፴፪፡፴፫]

በሰማርያም በሠራው በበኣል ቤት ውስጥ ለበኣል መሠዊያ አቆመ።

አክዓብም የማምለኪያ ዐፀድ ተከለ፤ አክዓብም ከእርሱ በፊት ከነበሩት ሁሉ ይልቅ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን የሚያስቈጣውን ነገር አበዛ።”

[መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፳]

፲፯ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ቴስብያዊው ወደ ኤልያስ እንዲህ ሲል መጣ።

፲፰ ተነሥተህ በሰማርያ የሚኖረውን የእስራኤልን ንጉሥ አክዓብን ትገናኝ ዘንድ ውረድ፤ እነሆ፥ ይወርሰው ዘንድ በወረደበት በናቡቴ የወይን ቦታ ውስጥ አለ።

፲፱ አንተም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ገድለህ ወረስኸውን? ብለህ ንገረው። ደግሞም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ውሾች የናቡቴን ደም በላሱበት ስፍራ የአንተን ደም ደግሞ ውሾች ይልሱታል ብለህ ንገረው።

አክዓብም ኤልያስን። ጠላቴ ሆይ፥ አገኘኸኝን? አለው። እርሱም እንዲህ ብሎ መለሰለት። አግኝቼሃለሁ፤ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ለማድረግ ራስህን ሽጠሃልና።

፳፩ እነሆ፥ ክፉ ነገር አመጣብሃለሁ፥ ፈጽሞም እጠርግሃለሁ፥ ከአክዓብም በእስራኤል ዘንድ የታሰረውንና የተለቀቀውን ወንድ ሁሉ አጠፋለሁ፤

፳፪ በሥራህም አስቈጥተኸኛልና፥ እስራኤልንም አስተሃልና ቤትህን እንደ ናባጥ ልጅ እንደ ኢዮርብዓም ቤት እንደ አኪያም ልጅ እንደ ባኦስ ቤት አደርገዋለሁ።

፳፫ ደግሞ እግዚአብሔር ስለ ኤልዛቤል። በኢይዝራኤል ቅጥር አጠገብ ኤልዛቤልን ውሾች ይበሉአታል ብሎ ተናገረ።

፳፬ ከአክዓብም ወገን በከተማይቱ ውስጥ የሞተውን ውሾች ይበሉታል፤ በሜዳውም የሞተውን የሰማይ ወፎች ይበሉታል።

፳፭ በእግዚአብሔር ፊት ክፋት ለመሥራት ራሱን እንደ ሸጠ፥ ሚስቱም ኤልዛቤል እንደ ነዳችው፥ እንደ አክዓብ ያለ ሰው አልነበረም።

ሙሉውን መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊን ደጋግመን እናንብበው፤ በእውነት በጣም ድንቅ ድንቅ ነው!

👉 የሩሲያው ቦክሰኛ አርቱር “አክዓብ” ከ ቼችኒያው ቦክሰኛ “አህመድ” ጋር

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የማይታበለው ጨፍጫፊ የኤርትራ ወረራና የኢትዮጵያዊነት ጎራ ተብዬው ክህደት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2021

👉 የቀደሙት የኢትዮጵያ አባቶችና አያቶች ከውጭ ይመጣ የነበረን ወረራ ይከላከሉ ነበር እንጂ ከውጭ ከሚመጣ ወራሪ ጋር ሆነው የገዛ ሕዝባቸውን አያስጨፈጭፉም ነበር።

👉 እናንተ የሉዓላዊነት ደስኳሪዎች የኤርትራ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ ገብቶ ንጹሐኑን ሲገድል፣ ሲደፍርና ሲዘርፍ፣ ሰውን እንደ ዶሮ ሲያርድ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መደፈር ምነው አልቆረቆራችሁም?

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢትዮጵያ ታሪክ ከውጭ ሃይሎች ጋር ሆኖ አንድን የኢትዮጵያን ግዛት ያጠቃው አብይ አህመድ ብቻ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2021

👉 “ኢትዮጵያ ማለት በአሁን ሰአት አራት እግሩ ወልቆ እንደ ቆመ መኪና ናት”

🔥 ከሶማሊያ ጋር አብሮ

🔥 ከኤሚራቶች ጋር አብሮ

🔥 ከኢሳያስ አፈቆርኪ ኤርትራ ጋር አብሮ

🔥 አገር ውስጥ ያሉትን ሚሊሺያዎች ሁሉ ሰብስቦ

🔥 የዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ ዋሽቶ

🔥 ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ ሳይቀር ዋሽቶ

🔥 ሜዲያዎቹን ሁሉ ለውሸቱ ፕሮፓጋንዳ ተቆጣጥሮና ተጠቅሞ

አንድን ሰላማዊና ምስኪን የኢትዮጵያ አካል የሆነ ሕዝብ ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ የተሞላበት መልክ እየጨፈጨፈ ያለ፣ የተቀረውን ሕዝብ ደግሞ በቆሻሻ ቅርጫት አጭቆ ወደ ቆሼ ገደል በመጣል ላይ ያለ ቆሻሻ አውሬ አብዮት አህመድ አሊ ይባላል።

ትክክል፡ ኤድሞንድ! በዚህ ጉዳይ ላይ ወጥቶ ያልተናገረ ዜጋ ሁሉ ከንቱ ነው፤ በተለይ በትግራይ ላይ እየተካሄደ ስላለው በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ ጭፍጨፋና የጥላቻ ዘመቻ ማንም ሳይቀድማቸው ወደ አደባባይ ወጥተው ሌት ተቀን መናገር፣ መጮኽና ግራ ለተጋባው ወገን ማሳወቅ የነበረባቸው እነደ እነ መምህር ዘበነ፣ ምህረተ አብ ወዘተ የመሳሰሎት የተዋሕዶ ልጆች መሆን ነበረባቸው። በጣም ትልቅ ዕድል እያመለጣቸው ነው፤ ጊዜውን ተዋጅተው ዛሬ ያልተናገሩ መቼ? በዚህ ጉዳይ ላይ ያልተናገሩ በሌላ ነገር ላይ ቢስብኩ ከንቱ ነው። ያሳዝናል ሁሉም ዝም በማለት ሤራ የተጠመዱ እስኪመስል ዝም ጭጭ ብለዋል። በእግዚአብሔር ዘንድ በጥብቅ ይጠየቁበታል።

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: