ፈረንጆቹ፤ “ሁሉም መንገዶች ወደ ሮም ያመራሉ” የሚሉት አባባል አላቸው ፥ ታዲያ እኔም፤ “ሁሉም የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት አልባሽ መንፈስ ወደ ፍዬሎቹ አለቃ ወደ ባፌሜት ይወስደናል” እላለሁ። አዎ! ከማይካድራ እስከ መተከል የተፈጸሙት የጅምላ ጭፍጨፋዎች ወደ ፍዬሉ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ይወስዱናል።
ይህን ቪዲዮ ለማዘጋጀት ከቤተ ክርስቲያን እንደተመለስኩ መንገድ ላይ ለረጅም ጊዜ ያለየሁትን የጋና ተወላጅ አግኝቸው፤ “ሰማህ ወይ እህታችንን እኮ አንድ የአንተ አገር ሰው በጣልያን ሃገር ገደላት።” አልኩት። እሱም “አዎ! አማሁ፤ ሬዚ ሙስሊም ገደላት!” ካለኝ በኋላ፤ “ለመሆኑ በአክራ ጋና ስለሚገኘው ‘ሰዶም እና ገቦራ‘ የተሰኘ መንደር ምን ታውቃለህ?” ብዬ ስጠይቀው፤ “መኖሪያ ቤት የሌላቸው ሙስሊሞች የተጣሉ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን እየለቃቀሙ የሚቀጠቅጡበት ቦታ ነው።” አለኝ። አዎ ይህ ቦታ ልክ እንደ ቆሼ በተለይ ኤሌክቶርኒክስና ብረታብረት የሚጣሉበት ቦታ ነው። ከጋናው ጓደኛችን ጋር እንደተለያየን ትንሽ አለፍ ብሎ ደግሞ ሌላ ለረጅም ጊዜ ያላየሁትን ጣልያናዊ ከውሻው ጋር አግኝቼ ስለ አጊቱ አነሳሁለት። እርሱም ጉዳዩን እንደሚያውቅና አጊቱንም ከነሙሉ ስሟ በመጥራት በአገዳደሉ በጣም እንዳዘነም እንዳወሳኝ፤ “እንግዲህ አንተ ጣልያናዊ ነህ፤ ከቤተ ክርስቲያን መመለሴ ነው፤ ለመሆኑ ባሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይድ እየተካሄደ እንደሆነ ታውቃለህን?” አልኩት። “ምንም የሰማሁት ነገር የለም፤ እስኪ እከታተላለሁ!” ብሎኝ መልካም አዲስ ዓመት ተባብለን ተሰነባበትን።
አዎ! የእህታችን እና የወንድማችን አሟሟት በጣም ያሳዝናል! ግን በተመሳሳይ ወቅት በሃገራችን በወገናችን በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ እየተካሄደ ስላለው የከፋ ጭፍጨፋ እንኳን የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ አፍሪቃዊ ነኝ የሚሉት እንኳን ምንም ነገር አያውቁም፤ ለማወቅም ፍላጎት የላቸውም። የአንዷ እህታችንን ጉዳይ ግን ብዙ የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች፤ በተለይ የእኛዎቹ ሜዲያዎች በብዛት ሲዘግቡት ሰንብተዋል። የመተከሉንም ጀነሳይድ ብዙዎቹ ዘግበውታል፤ በሌላ በኩል ግን በማይካድራ፣ በሁመራ እና አዲግራት በትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ ስላለው ጭፍጨፋ እና ዘር ማጥፋት ዘመቻ ግን ሁሉ ጭጭ ማለቱን መርጠዋል። ያው አሁን ተተኪውን የትግራይ ትውልድ ለማጥፋት እስከ ሁለት ሚሊየን ሕፃናት ለረሃብ ተጋልጠዋል” የሚል ዜና እየወጣ ነው። እንኳንስ ባዕዳውያኑ “ኢትዮጵያውያን” ነን የሚሉት ከንቱዎች እንኳን ግድም አይሰጣቸውም። እንኳንስ ዓለማውያኑ “ክርስቲያን ነን” የሚሉትም ቢሆን አክሱም ጽዮን ላይ ጥቃት ሲፈጸም ጭጭ ብለው “አል–ነጃሽ” ለተባለው መስጊድ ላይ ስለተፈጸመው ጥቃት ከሙስሊሞቹ ከፍ አድርገው ድምጻቸውን ያሰማሉ። ግብዞች! ግን ይህ ሁሉ ለምን? ምክኒያቱ መንፈሳዊ ህይወታቸው ስለበሰበሰና ለዚህህች በባፎሜት ፍዬል ቀንድ ውስጥ ለገባችው ዓለም እጃቸውን ስለሰጡ ነው።
የጋላማራው ‘ሰብዓዊ መብት‘ ኮሚሽንና ወስላታው የግራኝ ቡችላ ዳንኤል በቀለ በትናንትናው ዕለት ስለ ኦሮሚያ ተዋሕዷውያን ጀነሳይድ ያወጡት መግለጫ መሳለቂያ ነው። ከሰባት ወራት በኋላ አሁን ይህን መግለጫ ለማውጣት የተገደዱት ወይም የፈለጉት በማይካድራ እና ሁመራ ስለተካሄደው ጭፍጨፋ ዓለም ዓቀፋዊ ገለልተኛ አካል እንዳያጣራ ለማድረግ ነው፤ “ያው መንግስትን ወቀስን፤ ገለልተኞች ነን እኮ! ሁሉንም ነገር እኛ እራሳችን እናጣራዋለን፤ በሙስሊም ሴት የሚመራ የሰላም ሚንስትርም አለን፤ ብሔራዊ እርቅ ጠርተናል።” ለማለት ነው። ፈሪሐ እግዚአብሔርን የማያውቁ እድፎች! እስኪ ይታየን፤ አንጻራዊ ሰላም‘ ባለበት በኦሮሚያ ክልል ስለተካሄደው ጭፍጨፋ መግለጫ ለማውጣት ሰባት ወራት ወስዶባቸዋል፤ ከፍተኛ ጦርነት በሚካሄድበት በማይካድራ ግን በአንድ ሳምንት ውስጥ ዓይን ያወጣ ሐሰተኛ “መረጃ” ለአምነስቲ ኢነትርናሽናል ሳይቀር ለማቀበል ደፍረዋል። እነዚህ የፍዬሉን ቀንድ ያጠለቁ አውሬዎች በምንም ተዓምር ኢትዮጵያውያን ሊሆኑ አይችሉም!
ያም ሆነ ይህ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዋቄዮ–አላህ–ባፎሜት በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት እጅግ በጣም ብዙ ዋጋ ያስከፍላል፤ በተለይ አማራ እና ክርስቲያን ነን በሚሉት ወገኖች ዘንድ። አባታችን አባ ዘ–ወንጌል ካስተላለፉልን ቁልፍ ማስጠንቀቂያዎች መካከል “ዋ! ፀረ–ትግሬ የሆነ አቋም አይኑሯችሁ!” የሚለው ይገኝበታል።
👉 በቪዲዮው የተካተቱት ዓረፍተ ነገሮች፦

❖❖❖ በቅድሚያ፤ በጣልያን በአሳዛኝ ሁኔታ ለተገደለችው ምስኪኗ እህታችን እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እራሱን አቃጥሎ ለገደለው ምስኪን ወንድማችን ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
👉 ፍዬሉ ባፎሜት ዋቄዮ–አላህ
አሁን ፍዬሎቹ ጋር እናተኩር – ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ የተፈረደበት ገዳይዋ አደም “ሱሌማን” የተባለው የጋና ሙስሊም ነው።
አስፈላጊውን መንፈሳዊ ጥንቃቄ ካላደረግንና ጠባቂ መልአክቶቻችንን ካልጠራን በቀር ከክርስቲያን ውጭ የሆነ ሰውና መንፈስ ቅዱስ ያላረፈበት እያንዳንዱ የዋቄዮ–አላህ ልጅ ቀን ላይ ከእኛ ጋር በሰላም ውሎ፤ ማታ ላይ ሊያርደን ይችላል ፤ ሐቁ ይህ ነው!
👉 አሜሪካ ካሉት ፍዬሎች አንዷ የሆነችውን የሚነሶታዋን ሶማሊት ኢልሃን ኦማርን እናስታውሳለን? ከአጊቱ ጉዴታ ጋር በጣም ይመሳሰሉ፤ አይደል?
👉 ኢልሃን ኦማር ልክ ሲ.አይ.ኤ ግራኝ አብዮት አህመድን ስልጣን ላይ እንዳወጣው ወደ ኤርትራ ተልካ ኢሳያስ በትግራይ ላይ ለሚደረገው ጦርነት ዝግጅቱን እንዲያደረግ ጠቆመች። አንድ ፖለቲከኛ ከአሜሪካ ወደ ኤርትራ ሲላክ በ፴ ዓመት ውስጥ የመጀመሪያው መሆኑ ነው።
👉 ልክ እንደ ኢሳያስ አፈቆርኪ ኢትዮጵያን ለመበቀል በመዘጋጀት ላይ የነበረውና የቀድሞው የሶማሊያ ፕሬዚደንት ዚያድ ባሬ አማካሪ የነበረው የኢልሃን ኦማር አባት በኮሮና ተይዞ ሕይወቱ አለፈች።
👉 የሶማሊያ ፍዬል ሁሌም ፍዬል ናት
የቀድሞው የሶማሊያ ፕሬዚደንት ዚያድ ባሬ እ.አ.አ በ1981 ዓ.ም “ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት መግጠም አንፈልግም፤ ኢትዮጵያ ግን ታጠቃናለች” የዛሬዋ ሱዳን፣ የነገዋ ሶማሊያ፣ የከነገ ወዲያዋ ጂቡቲ)።
👉 አጊቱ ጉዴታ በጣልያን ሃገር በተገደለችበት ወቅት አይነ-ስዉሩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ አብርሃም ደሬሳ እራሱን አቃጥሎ ገደለ፤ እራስን መግደል የፍዬል ነገር ነው።
👉 የኦሮሚያ ፍዬል ሁሌም ፍዬል ናት
ደራሲው ሰለሞን (ሱሌማን)ደሬሳ ከሦስት ዓመታት በፊት በኢልሃን ኦማር ግዛት በሚነሶታ አረፈ፤ ግን “ሬሳየን አቃጥላችሁ አመዱን በትኑት!” ማለቱ የፍዬል ነገር ነው። ፍዬሎቹ እን ጃዋር “ዘ-ሐበሻ” ቅብርጥሴዎች ሁሉ ከሚነሶታ ናቸው።
_________________________