Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የአባ ዘ-ወንጌል ገዳም በግራኝና ኢሳያስ የፍዬሎች ሰራዊት ተደበደበ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2021

የመሰቀለ ኢየሱስን ገዳም አስመልክቶ አንዳንድ አስደንጋጭ ዜናዎች እየወጡ ነው፤ እውነት አድርገውት ይሆንን? አንበሣውን ንጉሥ ቴዎድሮስን ቀሰቀሱትን?

ሁሉም ፀረኢትዮጵያ እንቅስቃሴዎችና ቡድኖች ጦርነቶችን በጣም ይፈልጓቸዋል።

👉 በትግራይ ላይ በተከፈተውና ከሱዳን፣ ከሶማሊያ እና ጂቡቲ ጋር በታቀዱት ጦርነቶች ለጊዜውም ቢሆን የተጠቀሙት አካላት (ፍዬል)፦

፩ኛ. ኦሮሙማ

፪ኛ. አህዛብ

፫ኛ. መናፍቃን

፬ኛ. አረብ ሊግ፣ ግብጽ እና ሱዳን

፭ኛ. የኢሳያስ አፈቆርኪ ሻእቢያ

፮ኛ. ህወሃት

፯ኛ. የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች

👉 በጦርነቱ የተጎዱት (በግ)፦

፩ኛ. ኢትዮጵያ

፪ኛ. ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

፫ኛ. የትግራይ ኢትዮጵያውያን

፬ኛ. የአማራ ኢትዮጵያውያን

፭ኛ. ኦሮሞ ያልሆኑት ደቡብ ኢትዮጵያውያ

፮ኛ. የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የኢትዮጵያ ወዳጆች

ለማስታወስ ያህል፤ በጣም የሚገርመው፤ ሰይጣን ከቤተክርስቲያን እና ገዳማት አካባቢ አይርቅምና ከ “ጀብሃ፣ ሻዕቢያ፣ ሀወሃት፣ ኢህአፓ፣ መኤሶን፣ ኦነግ ወዘተ” እያንዳንዱ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ፣ እያንዳንዱ የፀረ-ኢትዮጵያ ፀረ-ተዋሕዶ መጤ የግራ-ክንፍ አህዛባዊ ርዕዮተ ዓለም ተከታይ ሁሉ እዚህ በአሲምባ ተራሮች በመስቀለ ኢየሱስ ገዳም አካባቢ ነበር ተደራጅቶ ወደ ጥፋት መንገድ ያመራው። ይገርማል፤ ግን ወዮላቸው!

_________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: