Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 1st, 2021

የአባ ዘ-ወንጌል ገዳም በግራኝና ኢሳያስ የፍዬሎች ሰራዊት ተደበደበ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2021

የመሰቀለ ኢየሱስን ገዳም አስመልክቶ አንዳንድ አስደንጋጭ ዜናዎች እየወጡ ነው፤ እውነት አድርገውት ይሆንን? አንበሣውን ንጉሥ ቴዎድሮስን ቀሰቀሱትን?

ሁሉም ፀረኢትዮጵያ እንቅስቃሴዎችና ቡድኖች ጦርነቶችን በጣም ይፈልጓቸዋል።

👉 በትግራይ ላይ በተከፈተውና ከሱዳን፣ ከሶማሊያ እና ጂቡቲ ጋር በታቀዱት ጦርነቶች ለጊዜውም ቢሆን የተጠቀሙት አካላት (ፍዬል)፦

፩ኛ. ኦሮሙማ

፪ኛ. አህዛብ

፫ኛ. መናፍቃን

፬ኛ. አረብ ሊግ፣ ግብጽ እና ሱዳን

፭ኛ. የኢሳያስ አፈቆርኪ ሻእቢያ

፮ኛ. ህወሃት

፯ኛ. የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች

👉 በጦርነቱ የተጎዱት (በግ)፦

፩ኛ. ኢትዮጵያ

፪ኛ. ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

፫ኛ. የትግራይ ኢትዮጵያውያን

፬ኛ. የአማራ ኢትዮጵያውያን

፭ኛ. ኦሮሞ ያልሆኑት ደቡብ ኢትዮጵያውያ

፮ኛ. የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የኢትዮጵያ ወዳጆች

ለማስታወስ ያህል፤ በጣም የሚገርመው፤ ሰይጣን ከቤተክርስቲያን እና ገዳማት አካባቢ አይርቅምና ከ “ጀብሃ፣ ሻዕቢያ፣ ሀወሃት፣ ኢህአፓ፣ መኤሶን፣ ኦነግ ወዘተ” እያንዳንዱ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ፣ እያንዳንዱ የፀረ-ኢትዮጵያ ፀረ-ተዋሕዶ መጤ የግራ-ክንፍ አህዛባዊ ርዕዮተ ዓለም ተከታይ ሁሉ እዚህ በአሲምባ ተራሮች በመስቀለ ኢየሱስ ገዳም አካባቢ ነበር ተደራጅቶ ወደ ጥፋት መንገድ ያመራው። ይገርማል፤ ግን ወዮላቸው!

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“የመቀሌ ሕዝብ ከራሱ በላይ ነው የተንከባከበን”| ጦርነት ያወጀበት ሁሉ ግን የጽዮን ጠላት ፍዬል ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት ከታወጀ ዛሬ ሁለት ወር ሞላው። ዘንዶው በአባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት አወጀ

ፈጠነም ዘገየም በጻድቁ አባታችን ጸሎትና በእግዚአብሔር መልአክ የእሳት ሰይፍ ተጎራርዶ ወደ ጥልቁ ይጣላል።

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: