የተባበሩት መንግስታት | በትግራይ አረመኔያዊ የዘር ማጥፋትና የጦር ወንጀል ተፈጽሟል ፥ ቶሎ ይጣራ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2020
ይህ ሁሉ ጉድ ሲፈጸም ይህ የሉሲፈራውያኑ ተቋም የፖለቲካ ሽርሙጥና ድራማውን ይሰራል። የእነርሱም እጅ እንደሚኖርበት እርግጠኛ መሆን ይቻላል፤ ለእውነትና ፍትሕ የቆሙ ቢሆኑ ኖሮ ግራኝ አብዮት አህመድን ገና ዱሮ ለፍርድ ባቀረቡት ነበር።
ውስጤ የሚነግረኝ፤ በአንድ ወር ብቻ ምናልባት እስከ ሃምሳ ሺህ ንጹሐን ትግሬ ኢትዮጵያውያን ሳይጨፈጨፉ አይቀሩም! እግዚአብሔር አይፈቅድላቸውም እንጅ በዚህ መልክ እንደ ዕቅዳቸውና ፍላጎታቸው ከሆነ በአንድ ዓመት ውስጥ በመላው ትግራይ እና በሱዳን ስደት (በሱዳን በኩል ጦርነት የከፈቱት አንዱ ለዚህ ነው፤ ሌላው ከአማራ ክልል አማራ ኢትዮጵያውያን እንዲወጡና እንዲሰደዱ ለማድረግ ነው) የሚገኙትን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ሙሉ በሙሉ መጨረስ ይችላሉ ማለት ነው።
😢😢😢
____________________________
Leave a Reply