የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ ክፍል ፫ | ግራኝ አብዮት አህመድና የግብረ-ሰዶማዊነት ተልዕኮው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 21, 2020
👉 በ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም ላይ “የተጠለፈ ትግል/ The Hijacked Revolution)“ የተባለና ብዙ ድብቅ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ለገበያ ውሎ ነበር። መጽሐፉን የግራኝ ዐቢይ አህመድ አገዛዝ ከገበያ እንዲነሳና የታተሙት ቅጅዎች ሁሉ ተለቃቅመው እንዲቃጠሉ አድርጓል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ ፳/20 ላይ የሚከተለውን መረጃ እናገኛለን፦
“ጠቅላይ ሚኔስቴሩ ለጉብኝት ወደ ፈረንሳይ አገር ባመሩበት ጊዜ አንድ የግብረሰዶማውያን ማህበር አባላቶቹ ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደሚፈልጉ ገልፆውላቸው እርሳቸውም ፈቅዶላቸው ነበር። ይህን ሚስጥር የሚያውቀው የጠቅላይ ሚኔስቴሩ የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የሆነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብቻ ነበር። እርሱም ይህንን ሚስጥር አሳልፎ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማህበራት በመስጠቱ ማህበራቱ የግብረሰዶማዊያንን ጉዞ በመቃወም ሊያስቀሯቸው ችለዋል።”
ይህ ክስተት ብዙዎቹን ዛሬም ሊገርማቸው ይችላል። ነገር ግን ሰውዬው በግብረሰዶማውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሥልጣኑ ዙፋን ላይ የተቀመጠ መሰሪ ሃገር አጥፊ ነው። አወቁትም አላወቁትም፣ ፈለጉትም አልፈለጉትም ደጋፊዎቹና ወኪሎቹ ነፍሳቸውን ቁራጭ በቁራጭ እየቆረሱ የሚሸጡ አህዛብ–ግብረሰዶማውያን ናቸው።
👉 እናተኩር! ግራኝ ስልጣን ላይ የወጣው እ.አ.አ በ2018 ዓ.ም ነው
👉 ሉሲፈራውያኑ በኢትዮጵያ የነገሡት ከአድዋው ድል ብኋላ ነው፤ ፒኮኳን እናስታውሳት፤ ልክ እንደ አፄ ምኒሊክ የስጋ ማንነትና ምንነታቸው ያሸነፋቸውና በሆራ የዋቄዮ–አላህ መንፈስ የተጠመቁት ኦሮሞው ንጉሥ አፄ ኃይለ ሥላሴ የሰዶሟን ፒኮክ ከነነፍሷ ወደ ቤተ መንግስት አስገቧት፤ በመፈጸሚያው ወቅት ደግሞ ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ ሃውልቷን አቆመላት።
❖ [የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፬፡፮፥፯]
ዲያብሎስም። ይህ ሥልጣን ሁሉ ክብራቸውም ለእኔ ተሰጥቶአል ለምወደውም ለማንም እሰጠዋለሁና ለአንተ እሰጥሃለሁ፤ ስለዚህ አንተ በእኔ ፊት ብትሰግድ፥ ሁሉ ለአንተ ይሆናል አለው።
❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፬]
ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
❖ [፪ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፪፡፫፥፬]
ማንም በማናቸውም መንገድ አያስታችሁ፤ ክህደቱ አስቀድሞ ሳይመጣና የዓመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ፥ አይደርስምና። እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ፥ አምላክ ከተባለው ሁሉ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው።
❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፰]
ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፲፯]
“እግዚአብሔር አሳቡን እንዲያደርጉ አንድንም አሳብ እንዲያደርጉ የእግዚአብሔርም ቃል እስኪፈጸም ድረስ መንግሥታቸውን ለአውሬው እንዲሰጡ በልባቸው አግብቶአልና።”
👉 እነዚህ ፲/10 የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያ-ሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው
👉 ማንነትህን እወቅ | እያንዳንዱ የግራኝ ዐቢይ አህመድ ደጋፊ ግብረ-ሰዶማዊ ነው
👉 ሰኞ፣ መጋቢት ፳፬ ፣ ፪ሺ፲ /24 – 2010 ዓ.ም ፡ “የሕዝብ ተወካዮች” ምክር ቤት
ልክ ከሁለት ዓመታት በፊት ከየት እንደመጣ የማይታወቀው አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ሲመረጥ በግብረ-ሰዶማውያኑ ፊት ቃለ መሃላ መፈጸሙን እናውቅ ነብርን? ስንቶቻችን ነን ይህን ቅሌታማ የሆነ የታሪክ ምዕራፍ የታዝበነው? ግብረ-ሰዶማውያኑ ለማ መገርሳን ከብበውት ይታያሉ፤ እነዚህን ግለሰቦች ገና ሳይታወቁ ወደ አሜሪካ አምጥተው ቀብተዋቸዋል ማለት ነው። ልጆቻቸውም አሜሪካ ነበር የሚኖሩት ተብሏል።
ኢትዮጵያን ለመሸጥ ግብረ-ሰዶማውያን ፊት መሃላ የፈጸመ፤ መሀመዳውያኑ ፊት “ወላሂ” በማለት አባይን አሳልፎ ቢሰጥ ሊያስገርመን አይችልም። ክርስቲያን ኢትዮጵያ ሆይ! ጦርነት ታውጆብሻል! በውስጥና በውጭ ግብረ-ሰዶማውያን ጠላቶሽ ዙሪያውን ተከብበሻል። መጀመሪያ የማርያም መቀነትሽን ብለውም የይሑዳ አንበሣሽን፣ ከዚያም ሴቶችሽንና ሕፃናቶችሽን ሊሰርቁብሽ ተግተዋል። ምስጋና ለፒኮክ ይህን እንድናይ/ እንድናውቅ ለረዳችን።
ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል እያንዳንዱ የግራኝ ዐቢይ አህመድ መንግስትና ተባባሪዎቹ ተቃዋሚ ይህን ቃል ማስተጋባት ይኖርበታል። ሴት ልጆችህን በባርነት እየሸጡ፣ እያገቱና እየገደሉ ጀግና እና ቆፍጣና ተባዕታይ ማንንነትህን አለስልሰውታል። ስለዚህ አሁን ማንንነታቸውን በግልጽ አሳይተውሃልና “የአብይ አህመድ ደጋፊ ሁሉ ግብረ-ሰዶማዊ ነው!” በማለት ጠላትህ አታሎ የነጠቀህን ሞራል እና የወኔ ካባ አውልቀህ መመመለስ ግዴታህ ነው። ይህ ቀላሉ የመጀመሪያ ደረጃ የውጊያ ስልት ነው።
👉 ንጉሥ አንበሣን በባዕድ ፒኮክ ተክቶ ኢትዮጵያን ለሶዶሞ እና ግብጽ በመሸጥ ላይ ያለው ባንዳ
👉 ድንቅ እኮ ነው! | ሕፃናት ደፋሪዋ የሰዶሟ ፒኮክ የንጉሥ አንበሣ ምሣ ሆነች
👉 ከኢትዮጵያ ምድር መጠረግ የሚገባቸው ከሃዲዎች ሙሉ የስም ዝርዝር፦
አብይ አህመድ ፣ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ ለማ መገርሳ ፣ ታከለ ኡማ ፣ ሽመልስ አብዲሳ ፣ ጃዋር መሀመድ ፣ በቀለ ገርባ ፣ ህዝቄል ገቢሳ ፣ ዳውድ ኢብሳ ፣ አምቦ አርጌ ፣ ፀጋዬ አራርሳ ፣ አደነች አቤቤ ፣ ሞፈሪያት ካሜል ፣ መአዛ አሸናፊ ፣ ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ብርቱካን ሚደቅሳ ፣ ታዬ ደንደአ ፣ ሌንጮ ባቲ ፣ ሌንጮ ለታ ፣ ዳንኤል ክብረት ፣ አለማየሁ ገብረ ማርያም፣ ብርሀኑ ነጋ ፣ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ ደመቀ መኮንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ ፣ አንዱዓለም አንዳርጌ ፣ ታማኝ በየነ ፣ አበበ ገላው
_____________________________
Leave a Reply