ግራኝ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ ጦርነት መክፈቱን የሚደግፉት ‘አባቶች’ እነማን ናቸው?

👉 ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችንና ወቅታዊ መልዕክቶችን የያዘ ቪዲዮ ነው፤ እንደምንም ፩ ሰዓት ገዝተን እያነጻጸረን እናዳምጠው። በኢትዮጵያዊነት ወንድማችን የሆነው አስተዋዩ ኤድመንድ ብርሃኔ፤ “እነ መምህራን ዘበነ ለማ + ምህረተአብ የት ገባችሁ? በትግራይ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ላይ ስለተከፈተው ጦርነት ውጡና መልስ ስጡ እንጂ፤ በኋላ ስብከታችሁን እና ትምህርታችሁን ማን ሊሰማችሁ ነው?” በማለት የጠየቀው ጥያቄ ተገቢና በጣም ትክክለኛም ነው። ከደምቢዶሎ ታግተው … Continue reading ግራኝ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ ጦርነት መክፈቱን የሚደግፉት ‘አባቶች’ እነማን ናቸው?