አስቸኳይ መልእክት ከ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ | የአሕዛብ ማላገጫ ሆናችኋል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 17, 2020
አዎ! ሰሜኖቹ የተዋሕዶ ልጆች እርስበርስ ሲጨራረሱ አህዛብ የዋቄዮ–አላህ ልጆች ጸጥ ብለዋል፤ በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት አስመልክቶ መግለጫ አይሰጡም፣ ተቃውሞ የለም፤ ሜዲያዎቻቸው ሁሉ ትንፍሽ አይሉም፤ ለመሆኑ ይህን ታዝበነዋል? አዎ! አመቺ የሆነውን ጊዚያቸውን እየጠበቁ ነው። አረብ ሊግ ዙሪያችንን አጥሯል፤ አሁን ከሱዳን ጋር ይቆማል።
👉 እስኪ በመሪነት ቦታ የተቀመጡትንና የተዋሕዶ ልጆችን እርስበርስ እያጫረሱ ያሉትን ቁራዎች ተመልከቱ፦
☆ አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)
☆ ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)
☆ ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)
☆ ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)
☆ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)
☆ መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)
☆ ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)
☆ ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)
☆ ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)
☆ ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)
☆ አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)
☆ ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) (አዎ!“የታሰረው” ለስልት ነው)
ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ይህን የስም ዝርዝር እያያችሁ እንዴት ድጋፍ ሰጣችኋቸው? ማን ምን አስገድዷችሁ?
አዎ! የአሕዛብ ማላገጫ ሆናችኋል!
[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፮፥፫]
“ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለቀሩት አሕዛብ ርስት ትሆኑ ዘንድ በዙሪያችሁ ያሉ ባድማ አድርገዋችኋልና፥ ውጠዋችሁማልና፥ እናንተም የተናጋሪዎች ከንፈር መተረቻና የአሕዛብ ማላገጫ ሆናችኋልና”
__________________________
Leave a Reply