Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • December 2020
  M T W T F S S
   123456
  78910111213
  14151617181920
  21222324252627
  28293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

የሮማው ጳጳስ የሙሶሊኒን ሰራዊት ‘ጳጳስ’ ዳንኤል ክብረትና ዘመድኩን ደግሞ የግራኝን ሰራዊት ‘ባርከውታል’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 15, 2020

በኤርትራ ላይ በመቶ ሃምሳ ዓመት ውስጥ ሁለት ጊዜ የተደረገው ፋሺስታዊ ጥቃት ወደ ትግራይ ወርዷል፦

👉 የተዋሕዶ ልጆች ሰቆቃ በዘመነ ፋሺስት ቤኒቶ ሙሶሊኒ

👉 የተዋሕዶ ልጆች ሰቆቃ በዘመነ ፋሺስት ግራኝ አህመድ ዳግማዊ

በመስቀል አደባባይ እና ጃንሜዳ ላይ የተጠነሰሰውን ሤራ በድብቅ ያቀነባበሩትን እነ ‘ጳጳስ’ ዳንኤል ክብረትን እና አጋሮቻቸውን ከፋሺስት ኢጣልያ በይበልጥ የከፋ የሚያደርጋቸው፦

☆ ኢትዮጵያ ለፋሺስት ኢጣሊያ ሩቅ፣ ባዕድ አገር መሆኗ

☆ ለካቶሊኩ የሮማው ጳጳስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ሩቅ እና ባዕድ ሃይማኖት መሆኗ

ዳንኤል ክብረትና ዘመድኩን በቀለ ለግራኝ ሰራዊት “ትግሬን በለው! ግድለው!” እያሉ የባረኩትና ድጋፋቸውንም የሰጡት ተዋሕዶ “ወንድማቸውን” እንዲጨፈጭፍላቸው ነው። አዎ! ከቀኙ ተዋሕዶ ትግሬ ግራኙን እና አህዛብ-መናፍቁን አብዮት አህመድን መርጠው።

እነ ‘ጳጳስ’ ዳንኤል ክብረትን እና የሮማውን ጳጳስ አንድ የሚያደርጋቸው፤ ሁለቱም በኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስቲያን ልጆቿ ላይ ጦርነት ማወጃቸው ሲሆን ሌላው የሚያገናኛቸው አስገራሚ ነገር ደግሞ ፋሺስት ኢጣሊያም ፋሺስት ኦሮሚያም ለጦርነታቸው አህዛብን መገልገላቸው፤ መሀመዳውያኑ ከጎናቸው ማሰለፋቸው ነው።

ኢትዮጵያ በፋሽስት ጣሊያን እጅ ውስጥ እንድትሆን ያደረጓት የተለያዩ መሰረታዊ ምክንያቶች ነበሩ፡፡ የሙሶሊኒ ጦር፣ የጦር የበላይነቱን እንዲጨብጥ እናም ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን አገሪቱን በቁጥጥር ውስጥ ለማድረግ ያበቁት ዋና፣ ዋና መሰረታዊና ታሪካዊ እውነቶች ፋሽስት ሙሶሊኒ አገሪቱን ሊወር ዝግጅቱን ባጠናቀቀበት ወቅት ንጉሱ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ የነበሩበትን ጭንቀት ማሰብ እራሱ ያስጨንቃል፡፡ ዘመናዊ ጦር የመዘዘ፤ ከጀርመኑ የናዚ እንቅስቃሴ ጋር የቅርብ የጦር ስምምነትና የርዕዮተ ዓለም ሐሳብ የሚጋራ፤ ከዚህም በላይ የታሪካዊውን የአድዋን ጦርነት ሽንፈት ለመበቀል የተገኘውን አጋጣሚ ከመጠቀም ወደኋላ የማይል ጨካኝ የጠላት ሰራዊት መጥቷል፡፡

የኢትዮጵያን መንግስት በከፍተኛ ችግር ውስጥ ከጣሉት መሰረታዊ ችግሮች አንዱ ልክ እንደ ግራኝ አብዮት ሙሶሊኒም እራሱን ያቀረበበት አቀራረብ ነበር፡፡ እርሱ እራሱን ያቀረበው የእስላም ረዳትና አዳኝ – በተለይም በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ሙስሊሞች እንደሚያድናቸው አድርጎ ነበር፡፡ በእርግጥም ፋሽስቱ ሙሶሊኒ እራሱን ያቀረበው በኢትዮጵያ ውስጥ የተጨቆነውን እስልምናን ለማዳን ማለትም “የኢትዮጵያ እስልምና አዳኝ” በማለት ነበር፡፡

“የኢትዮጵያ እስልምና አዳኝ” የሚለው የሙሶሊኒ ፅንሰ ሐሳብ ኢትዮጵያን የእስላም ጠላት አድርጎ በመሳል በረቀቀ መንገድና ቅንብር ለሌላው ዓለም በተለይም ለአካባቢው አረብ አገሮች በሚያሳምን ሁኔታ ቀርቦ ነበር፡፡ አቀራረቡም ከአሁኑ ጊዜ የዋሃቢስቶች እስልምናዊ እንቅስቃሴ በምንም ያልተለየ እና እንደሚከተለው ነበር፡ “ኢትዮጵያ የምትባለው አገር እስልምናን እና ሙስሊሞችን የምታሰቃይ ናት፤ ሙስሊሞችና እስልምና የአገሪቱ ዋና የጀርባ አጥንት ናቸው ነገር ግን ያለአግባብ ተጨቁነዋል፤ እስልምና በኢትዮጵያ ውስጥ ነፃነት ማግኘት አለበት ይህንንም ለማምጣት የምችለው እኔ ብቻ ነኝ የሚል ነበር፡፡” ይህ የሙሶሊኒ ሐሳብ በብዙ የመካከለኛው ምስራቅ አገሮች በተለይም በሳውዲ አረቢያ መንግስት ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አገኘ፡፡ ተቀባይነትን ማግኘት ብቻ ሳይሆን ድጋፍንም ተቀዳጀ፡፡ በመልስ ለእስላም የአማርኛ ድረ ገፅ ላይ “የሙሶሊኒ ግመሎች” በሚል ርዕስ እንደቀረበው ሙሶሊኒ ፲፪/12 ሺህ ግመሎችን ከሳውዲ አረቢያ እንዲገዛ ተፈቀደለት፡፡ ከዚያም ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በአገሪቱ ውስጥ በግመሎቹ በማጓጓዝ በጦርነቱ የበላይነትን ለማግኘት ቻለ፡፡ የዚህ የሙሶሊኒ የእስላም እርዳታ ጦርነት በሳውዲ አረቢያ ጋዜጦች መካከለኛውም ምስራቅ ሚዲያዎች በወቅቱ ጋዜጣ ብቻ በነበረው “በአልጀዚራ”ም ሳይቀር ከፍተኛ የድጋፍ እና የፕሮፓጋንዳ ሽፋን ተሰጠው፡፡ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በተለይ ሐረር እና ጂማ አካባቢ የነበሩ ሙስሊሞች ሙሉ በሙሊ ከሙሶሊኒ ጎን ተሰልፈው ነበር።

በብዙ ተጨባጭ የምርምር ማስረጃዎች የተደገፉ ታሪካዊ መረጃዎችና ጽሑፎች እንደሚያሳዩት ከሆነ የሙሶሊኒ ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ የተደረገው፦

👉 በአንደኛ ደረጃ፡- “የእስልምና ጦርነት” በተለይም

👉 በሁለተኛ ደረጃ፡- ሳውዲ አረቢያ በእጅ አዙር ኢትዮጵያን የወጋችበት ጦርነት ነበረ ለማለት ሙሉ ለሙሉ ያስደፍራል፡፡ ከዚህም ባሻገር

👉 በሦስተኛ ደረጃ፡- የአገሪቱ የዋሃቢዝም እንቅስቃሴ ደጋፊ ሙስሊሞች አገሪቱን የእስላም አገር ለማድረግ በማቀድ ከፋሽስት ጣሊያን እና ከሳውዲ አረቢያ ጋር በመሆን የተዋጉበት ጦርነት ነበርም ለማለት ያስደፍራል፡፡

ዛሬም በተመሳሳይ መልክ ፋሺስት ግራኝ አህመድ አሊም የእስልምና አዳኝ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን አፈራርሶ እና ተዋሕዶንም አጥፍቶ የዋቄዮ-አላህ ዲያብሎሳዊ ሥርዓትን በመላው ምስራቅ አፍሪቃ ለማስፈን ቆርጦ የተነሳ አላሚ ነው፤ ልክ ዝሆን አክላለው ብላ ተነፋፍታ እንደሞተችው እንቁራሪት ተነፋፍቶ ይሞታታል እንጂ ይህ ህልሙ አይሳካለትም።

ዛሬም ሳዊዲዎች፣ ግብጾች፣ ኤሚራቶች፣ ሶማሌዎች፣ ቱርኮች፣ ጂቡቲ፣ አህዛብ ኢሳያስ አፈቆርኪ የዋቄዮ-አላህን ዲያብሎሳዊ ሰራዊት በመደገፍ በኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት በሆነችው በትግራይ ላይ ወረራ በማድረግ እጅግ ብዙ ሰቆቃና ጥፋት በማድረስ ላይ ናቸው። ሕዝቡን ሙሉ በሙሉ እስካልጨረሱ ድረስ፣ ታሪካዊ ዓብያተ ክርስቲያናትን፣ ገዳማትንና ቅርሶችን እስካላጠፉ ድረስ ይህን ጦርነት ማቆም አይፈልጉም፤ ለዚህም የህወሃትን አመራሮች ሆነ ከስር ያሉትን “ያዝናቸው፣ ገደልናቸው!” አይሉም። ቆሻሻው ግራኝ አብዮት “ጦርነቱ ስምንት ወራት ሊወስድ ይችላል” ማለቱ ይህን ነው የሚጠቁመን፤ ተዋሕዶ ትግሬ ኢትዮጵያውያንን የማጥፋት ተልዕኮ ነውና ያላቸው። ገንዘብ እንደሆነ አረቦቹ ሰጥተውታል፤ መሳርያም በጂቡቲ፣ በአሰብና ሶማሊያ በኩል በገፍ እያስገቡለት ነው።

የኢሳያስን ኤርትራ ለምኖ ወደ ኢትዮጵያ ያመጣውና በሚከተለቱ አህዛብ/ ግብረሰዶማውያን የአረብ ቅጥረኞች ስብስብ የሚመራው ጂሃዳዊ ሰራዊት ይህን ይመስላል፦

አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ባጫ በጫጫ ደበሌ (ዋቀፌታ መናፍቅ)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) (አዎ!“የታሰረው” ለስልት ነው)

____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: