ያሳፍራል! ፕሮቴስታንቱ፡ ከ“ወልቃይት እርስቴ በለው ግድለው ሠራዊቴ” ዳንኤል ክብረት ተሻለ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2020
ምንም እንኳን ፺፱/99% የሚሆኑት ፕሮቴስታንቶች እራሳቸው ግብዞች ቢሆኑም ቅሉ።
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ከሆኑት እስካሁን አስተዋይ ሆኖ ያገኘሁት መምህር ዮርዳኖስ አበበን ብቻ ነው። “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ” የሚለው ወገን እውነት ትክክለኛ የተዋሕዶ ልጅ ከሆነ ፺፱/99% የሚሆነው ልቡ ደንድኖ ጽድቅን ካልጠላ፣ ኃጢአት ካልጣፈጠው፣ የፉክክር መንፈስ ውስጥ ሳይገባና ወለም ዘለም ሳይል፤“ይህ ጦርነት ትክክልና ተገቢም አይደለም፣ ወገን ለስደት፣ ለረሃብ፣ ለበሽታና ሞት መጋለጥ የለበትም ፣ አቢይ አህመድ አሊ ባስቸኳይ ከስልጣን ይውረድ!” ማለት ነበረበት ደግሞ ደጋግሞ። ያልወደቀው ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ ሙሉ በሙሉ ከትግራይ ሕዝብ ጎን የመቆም ግዴታ እንዳለበት ያውቃል። ግን ይህ ባለመሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል!
_______________________
Leave a Reply