Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ኢሳያስ አፈቆርኪ አዲግራትን ከ፳፪/22 ዓመታት በፊት በቦምብ ደበደበ ፥ ዛሬም እንዲሁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2020

👉 ከ፳፪/22 ዓመታት በፊት ፥ አዲግራት፤ ሐሙስ ፥ ሰኔ ፬/4 ፥ ፲፱፻፺/1990 ዓ.ም

የኤርትራ ወታደሮች የአዲግራት ከተማን በቦምብ ደበደቡ፤ ቢያንስ ፬/4 ሰዎች ተገደሉ፣ ሰላሳ አካባቢ ቆሰሉ። ሄሊኮፕተሮች እና የጦር አውሮፕላኖች ቢያንስ ስምንት ቦምቦችን ጣሉ ፥ በጥምር በኢንዱስትሪመኖሪያ አካባቢ የእህል መጋዘኖችን በእሳት አቃጥለዋል።

👉 ታሪክ እራሷን በከፋ መልክ እየደገመች ነው።

👉 ዛሬ፤ ኅዳር ፪ሺ፲፫ ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ጣልቃ ገብነት፣ ጭካኔና ክህደት በመታየት ላይ ነው።

የኢሳያስን ኤርትራ ለምኖ ወደ ኢትዮጵያ ያመጣውና በሚከተለቱ አህዛብ/ ግብረሰዶማውያን ከሃዲዎች ስብስብ የሚመራው ጂሃዳዊ ሰራዊት ገለባ መሆኑና ፍጻሜውም እንደማያምር ሳይታለም የተፈታ ነው።

አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ(ሙስሊም)(አዎ!“የታሰረው” ለስልት ነው)

👉 ከ፳፪/22 ዓመታት በኋላ በትግራይ ሕዝብ ላይ በድጋሚ የተካሄደውን ጦርነት በፊልድ ማርሻልነት የሚመራው ግን ዛሬም ከሃዲው አህዛብ ኢሳያስ አፈቆርኪ ነው።

👉 የቀድሞው የኤርትራ መከላከያ ሚኒስትር አቶ መስፍን ሃጎስ ወደ ኢትዮጵያ ምድር የገባውን የኤርትራ ሰራዊት በአሜሪካኖቹ በተረጋገጠ መልክ እንዲህ ስለውታል፦

በዛላምበሳ በኩል ብቻ የኤርትራው ፕሬዝዳንት በ 42 ኛ እና በ 49 ኛው መካኒካል ክፍፍል እና 11 ኛ ፣ 17 ኛ ፣ 19 ኛ እና 27 ኛ እግረኛ ክፍል ላከ።

ከአዲግራት በስተደቡብ እና ከመቀሌ በስተ ሰሜን የሚገኘው ኤዳጋሀሙስ ሲደርሱ እነዚህ ክፍሎች የ 525 ኛ ኮማንዶ ምድብ 2 ኛ ብርጌድን ጨምሮ ተጨማሪ አምስት የኤርትራ ክፍሎች የተጠናከሩ ነበሩ፡፡

በተጨማሪም በአድዋ ግንባር የ 26 ኛ ፣ 28 ኛ እና 53 ኛ እግረኛ እና የ 46 ኛ እና 48 ኛ ሜካናይዝድ ክፍሎችን ከአንድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ጦር ጋር ብቻ አስለቅቀዋል፡፡

___________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: