The Nobel Peace Prize is Now a Mark of Shame | No one Showed up
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 10, 2020
ኖርዌያዊው አልፍሬድ ኖቤል በሞተበት ዕለት የኖቤል ሰላም ሽልማት የባርነትና ሞት ማንነትና ምንነት ላላቸው የአውሬው ልጆች ይሰጣል። የዘንድሮው የሽልማት ስነ ሥርዓት በኮሮና ምክኒያት እንግዶች ባልተገኙበት ከሰዓታት በፊት በኦስሎ እና በሮም ከተሞች ተካሂዷል። የዓምናው ተሸላሚ የሞትና ባርነት ማንነት እና ምንነት ያለው ዲቃላው አብዮት አህመድ ኢትዮጵያውያንን ይገድል ዘንድ አምና ተሸልሟል፤ ዘንድሮ ደግሞ የህዝብ ቁጠር ቀናሹ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ፕሮግራም ከግራኝ ጋር ሆኖ ምን ያህል ወገናችንን እየጨረሰ እንዳለ የምናየው ነው የሚሆነው።
___________________________
Leave a Reply