የአሜሪካ ሴናተሮች በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ይፈልጋሉ | U.S. senators seek sanctions on Ethiopia
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 10, 2020
ማዕቀቡ ስኬታማ ከሆነ ከ ፴/ 30 ዓመታት በኋላ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው።
ግራኝን ስልጣን ላይ ያወጡት እነርሱው የሚቀጡትም እነርሱው። በትግራይ እየተደረገ ያለውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አንድ በአንድ በሳተላያቶቻቸውና መንኮራኵሮቻቸው አማካኝነት በደንብ ነው የሚያዩት፤ ሁኔታው ሳያስደነግጣቸው የቀረ አይመስለኝም፤ መላ ዕክቱ እንቅልፍ ይነሷቸዋል… እህህህ… ግራኝ አብዮት አህመድማ ተዕኮውን ሁሉ አሟልቷል/ጨርሷል፤ አማራና ከትግሬ፣ ትግሬን ከኤርትራ አባልቷል፣ የአባይን ግድብ ሸጦታል፣ የአፍሪቃ ህብረትን አፍርሶታል…አሁን በትግራይ በሞቱት ወገኖቻችን ሬሳ ዳማ ተጫውቶና ትግራይን አስገንጥሎ፣ አክሱም ጽዮንን ከሌሎች ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ነጥሎ፣ ቤተ ክህነትንና አራት ኪሎን ለዋቄዮ-አላህ ጂኒ ዘመዶቹ አስረክቦ ከኢትዮጵያ ሹልክ ብሎ ለመውጣት ይሞክራል…ወደ ኬኒያ የሄደው የመኝታ ቤቱን ከዝሆኖች ጎን ለማመቻቸት ሊሆን ይችላል…ግን የትም አያመልጣትም፤ በወንድማማቾች መካከል ጠብ የሚዘራና ሃገር የሚያፈርስ ከፍተኛ ወንጀል፣ ገዳይ ኃጢአት የሰራ ነው። ይህ ቆሻሻ የሲዖል እሳት ብቻ ነው የሚያቃጥለው፤ ምንም ዓይነት ምህረት አይሰጠውም።
____________________________
Leave a Reply