Tiffany Haddish | ዝርያ-ሀበሻ አሜሪካዊቷን የሰሜን ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ አስለቀሳት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 5, 2020
ታዋቂዋና ተወዳጇ አሜሪካዊቷ ተዋናይ ፣ ኮሜዲያን ፣ ዘፋኝ እና ፀሐፊ ቲፋኒ ሓድሽ በአባቷ በኩል የሃበሻ ዝርያ ያላት ስትሆን የተወለደችውም በሎስ ኤንጅልስ ከተማ ነው። አባቷ ስለመጡበት ሰሜን ኢትዮጵያ ነዋሪዎችና ስለዘመዶቿ ሰቆቃ እንዲህ በአደባባይ ወጥታ ሃዘኗን ታሳያለች፤ የእኛዎቹ “ልሂቃን” ግን ሻምፓኝ እየከፈቱ “በለው! ሃሃሃ!”
__________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on December 5, 2020 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Infos.
Tagged: Abiy Ahmed, Africa, Antichrist, ሃዘን, ማታለል, ሽብር, ቲፋኒ ኃዲሽ, ትግራይ, ኢትዮጵያዊነት, ዐቢይ አህመድ, ዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ጥላቻ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Eritrea, Genocide, Terror, Tiffany Haddish, Tigray, War. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply