ጋላው አማራውን ያሳድዳል ፥ ጋላማራው ትግሬውን ያሳድዳል | ወራዳ ትውልድ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 5, 2020
ይህ ትልቅ የታሪክ ጠባሳ ነው። ግን ታዝበናል? ጋሎች ሲወሩ እንጂ እንዲህ ተሰደው ሲሰቃዩ አይተን አናውቀም። ሰሜኖች ግን በየአሥር ዓመቱ ይሰደዳሉ፣ ያልቃሉ! የጋሎች ቁጥር ሰላሳ ሚሊየን፣ የአማራዎች ቁጥር አርባ ሚሊየን፣ የትግሬዎች ቁጥር ግን ኤርትራን ጨምሮ ከአስር ሚሊየን ከፍ ብሎ አያውቅም፤ ለምን እንደሆነ እያየን ነው?
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
ትግሬዎቹ ሀዋሀቶች ትግሬውን ኢሳያስንና ጋላውን አብዮት አህመድን/ ኦነግን በአስመራ እና አዲስ አበባ የሚገኙትን የስልጣን ወንበሮች እንዲይዙ ረዷቸው፤ አሁን ትግሬው ኢሳያስና ጋላው አብዮት አህመድ ከጋላማራ ፋኖ ጋር በማበር ትግሬዎችን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማሳደድና መጨፍጨፍ መርጠዋል።
በዚህም የትንቢት መፈጸሚያ ቁራው አብዮት አህመድ አሊ በህወሃቶች እርዳታ በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፎች መትቷል፤ ትግሬውን ከኤርትራ እና አማራ ወንድሞቹ ጋር በማባላት ትግራይን ማስገንጠልና የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የጀርባ አጥንት የሆኑትን ትግሬዎች ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ ያደርጋቸዋል። ከአደዋው ድል በኋላ በስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው የተሸነፉት አፄ ምኒሊክ ሉሲፈራውያኑ በሰጧቸው የፀረ-ሰሜን ኢትዮጵያ ዘመቻና ብሔር በሔረሰባዊ ርዕዮተ ዓለም ያኔ የተዘራው ዘር መራራ ፍሬ ሲያፈራ ዛሬ እየታዘብን ነው።
____________________________
Leave a Reply