እግዚአብሔር የግራኝን አፍ ከፈተልን ፥ ሰይጣን ግን የወደቁትን ወገኖች ጆሮ ደፍኖባቸዋል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2020
አቤት ጥላቻ፣ ጭካኔና አረመኔነት!
ይህን ያህል ይቅር የማይባል ቅጥፈት፣ ጥላቻ፣ ፌዝና ስድብ በተከታታይ የሚዘራው ይህ ቆሻሻ፣ አረመኔና ፋሺስት ግለሰብ የአገር ‘መሪ’ ሊሆን መቻሉ ምን ያህል የዘቀጠ ትውልድ ኢትዮጵያን እያቆሸሻት መሆኑን ነው የሚያሳየው። ለሰሜን ኢትዮጵያውያን ያለውን ጥላቻ እያየን ነው? ይህን ሁሉ ጉድ አይቶ ዝም ማለትና መርሳት አይቻልምና የወገኖቻችን ስቃይና መከራ የሚበቀል ሁነኛ ሰው በቅርቡ እንደሚመጣ አልጠራጠርም!
_________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on December 2, 2020 at 20:56 and is filed under Conspiracies, Ethiopia, Infos.
Tagged: Abiy Ahmed, Antichrist, ሱዳን, ስደተኞች, ሽብር, ትግራይ, አላጋጭ, ኦሮሚያ ጂሃድ, ዐቢይ አህመድ, ዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ጠላት, ጥላቻ, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Genocide, Refugees, Sudan, Terror, Tigray. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply