Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ጋላማራ ፋኖ ትግሬን ከመጥላት ይልቅ ልጆቹን አብልጦ ቢወድ ኖሮ ደምቢዶሮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2020

ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተጠለፉት እነዚህ ምስኪን እህቶቻችን ከተሰወሩ ፫፻፷፭ / 365 ቀናት ሆኗቸው፤ “ጀግናው” ፋኖ ግን “ምን ቸገረኝ? ምን አገባኝ?” ብሏል። እንዲያውም በተገላቢጦሽ ተማሪዎቹን አግቶ ለሰወራቸው ለአብዮት አህመድ አሊ ቅጥረኞች ሆነው ለማገልገል በመወሰንና ወደ ትግራይ ለመዝመት ፈቃደኛ በመሆን በማይካድራ እና ሁመራ ንጹሐንን ባሰቃቂ መልክ መጨፍጨፉን፣ ትግሬ ነፍሰ ጡሮቹን እና ህፃናቶቻቸውን አፈናቅሎ ማሳደዱን መርጧል። በቆሻሻው ግራኝ እየተገደለ ላለው ወገኑ መቆም ሲገባው፤ ወጣት ሴቶቹን ላገተበት፣ ልጆቹን ለሚገድልበት ለዚህ አውሬ ወግኖ ሌላውን ወገኑን በጅምላ ያስጨፈጭፋል። “ዲቃላ የስጋ ማንነትና ምንነት” ማለት ይህ ነው።

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ ጦርነት አውጆ ለመዝመት መወሰኑ በጣም ያሳፍራል፤ “እሰዬው! በለው! በለው! ድል አደረግን” እያሉ የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙት ደግሞ በይበልጥ ያሳፍራሉ፣ ያሳዝናሉ፣ ያስቆጣሉ። ምናለ ይህን ሁሉ ጉልበታቸውን ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ዓመት ያህል በተሰወሩት ምስኪን የገበሬ ልጆች ላይ አውለውት ቢሆን?!

እስኪ አስቡት እነ ጀነራሎች አሳምነውን እና ሰዓረን የረሸነው፣ እነ ስመኘው በቀለን በመስቀል አደባባይ ካሜራ አጥፍቶ ለገደለው፣ ምስኪን የገበሬ ልጆችን አግቶ ለሰወረ፣ ገበሬዎችን ትምህርት ቤት ሰብስቦ ለጨፈጨፈው፣ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ተዋሕዶ ወንድሞቻችንን እና ሕፃናትን ለገደለው፣ ቀሳውስትንና ካህናትን ላሳረደ፣ እናቶችን ከጎጆዎቻቸው ለአፈናቀለው፣ ኮንዶሚኒየም እየሰረቀ ለጋላ ወገኑ ላከፋፈለው፣ ወላሂ! ወላሂ!” ብሎ በመማል ግድቡን ለታሪካዊ ጠላቶቻችን አሳልፎ ለሰጠው፣ ሰላማዊ በሆኑ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ በፌስቡክ ጦርነት ላወጀው አውሬ የአገር ጉዳይ ነውከ”ሙሴአችን” ወደ “አብርሃም ሊንከናችን” ተሻግረው ዛሬም በድጋሚ ድጋፍ ሲሰጡ አየን። “ከትግሬ ሰይጣን ይሻለኛል!” የሚሉ የጋላማራ መርህየለሽልሂቃንም ተሰምተዋል። አቤት ውርደት! አቤት ውድቀት! አቤት ቅሌት!

☆፩ኛ ዓመት☆

ወለጋ ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ የነበሩና አሁን ላይ ጫካ ውስጥ ታግተው የሚገኙ 17 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስም ዝርዝር፦

. በላይነሽ መኮንን ደምለዉ (Auto Economics 1st year ) ደቡብ ጎንደር

፪. ሳምራዊት ቀሬ አስረስ Journalist 2nd year ) ጎጃም

. ዘዉዴ ግርማዉ ፈጠነ ( Auto Economics 3rd year) ሰሜን ጎንደር

፬. ሙሉ ዘዉዴ አዳነ (Sociology 2nd year) ጎጃም

፭. ግርማቸዉ የኔነህ አዱኛ (Biotechnology 3rd year) ሰሜን ጎንደር

፮. ስርጉት ጌቴ ጥበቡ (Natural science 1st year) ደቡብ ጎንደር

፯. ትግስት መሳይ መዝገቡ (የ12 ፕሪፕ ተማሪ) ቄለም ወለጋ ጨነቃ

. መሰረት ከፍያለዉ ሞላ ( Natural science 3rd year) ሰሜን ወሎ

፱. ዘመድ ብርሃን ደሴ (Natural science 3rd year) ሰሜን ወሎ

. ሞነሞን በላይ አበበ (journalist 2nd year) ጎጃም

፲፩. ጤናለም ሙላቴ ከበደ (Agro Economics 2nd year) ጎጃም

፲፪. እስካለሁ ቸኮል ተገኝ (Chemistry 3rd year ) ደቡብ ጎንደር

፲፫. አሳቤ አየለ አለም (Plant science 3rd year ) ጎጃም

፲፬. ቢተዉልኝ አጥናፉ አለሙ (Computer science 3rd year) ደቡብ ጎንደር

፲፭. ግርማዉ ሀብቴ እመኘዉ (Mechanical Engineering 3rd year) ሰሜን ጎንደር

፲፮. አታለለኝ ጌትነት ደረሰ (Natural science 1st year ) ደቡብ ጎንደር

፲፯. ክንድዬ ሞላ ገበየሁ ( Natural science 1st year) ደቡብ ጎንደር

___________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: