Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የዓለም ቻምፒየኑ የመርሰድስ ሾፌር የ666ቱን ‘ድብቅ’ ዋሻ አሳየኝ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 1, 2020

ይህን ባለፉት ቀናት እንደማቀርብ ቃል የገባሁትን ቪዲዮ ሳዘጋጅ አንድ “ክው!” ያደረገኝን ሰበር ዜና ሰማሁ፤ እሱም፤ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ”የሚለው ነበር። ትናንትና ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ የተካሄደው የባሕሬኑን ውድድር ሉዊስ ሃሚልተን ነበር ያሸነፈው። “የፈረንሳይ ሁከት፣ ብጥብጥና እሳት ከአክሱም ጽዮን ጋር ምን ያገናኛቸዋል?

ላለፉት ሳምንታት ሾፌር ሉዊስ ሃሚልተን ያሳየኝ የ666ቱ ድብቅ ዋሻ ይህን ይመስላል ፥ ቁጥሮቹ ላይ እናተኩር፦

ውቦቹን የግዕዝ ቍጥራችንን ባለመጠቀሜ ይቅርታ

👉 25 ኦክቶበር 2020 ዓ.ም ፖርቲማኦ ፖርቱጋል ፎርሙላ 1/F1 ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ከ1ኛ ቦታ ጀመረ፤ 66 ዙሮች መነዳት አለባቸው፤ በዚህ ቦታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ

ነው የፎርሙላ 1 ውድድር ሲካሄድ፤ አሸናፊው ቍ. 44 ሉዊስ ሃሚልተን ሆነ። በፎርሙላ 1 ታሪክ ለ 92ኛ ጊዜ ውድድሩን በማሸነፍ ሉዊስ ሃሚልተን የታላቁን ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ሰበረ። የሚገርም ነው፤ ይህ በደቡብ ፖርቱጋል የሚገኘው ቦታ፤ ፖርቲማኦ በኮሮና ምክኒያት የአሜሪካን ከተሞች ተክቶ ነው በድንገት እንዲያዘጋጅ የተደረገው። ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት ወደ እዚህ አካባቢ ለጥቂት ወራት ለስራ ሄጄ ነበር፤ በጣም ድንቅ ቦታ ነው፤ በተለይ “ላጎሽ” የተባለችው ትንሽ ከተማ በዓለም ካየኋቸው ውብ ከተሞች መካከል የምትመደብ ናት።

በዚሁ ዕለት ጎረቤቴ “ላሊበላ” ወደተባለው የሃበሻ ምግብ ቤት “እንሂድ፤ እንጀራ፣ እንጀራ”(ነጭ ናት፤ ምግባችንን ይወዱታል) ብላኝ ሄድን፤ አጠገባችን የነበሩ እንግዶች ለምግባቸው 66 ዩሮ ከፍለው እንደወጡ፤ መሸት ሲል የቴሌቪዥኑ ዜና አንድ ታዋቂ ጀርመናዊ ፖለቲከኛ በ66 ዓመታቸው ማረፋቸውን ተናገረ። “አሃ!” አልኩ “ዛሬ 66 ዙር በፖርቲማኦ፤ ምግብ ቤት 66 ዩሮ አሁን ደግሞ ይህ ታዋቂ ፖለቲከኛ በ66 ዓመቱ አረፈ” በማለት ተገረምኩ። ነጠብጣቦቹ እስኪገጣጠሙልኝ ድረስ ለጎረቤቴ አልነገርኳትም።

👉 15 ኖቬምበር 2020 ዓ.ም ፥ ኢስታንቡል ቱርክ ፎርሙላ 1/F1፤ ቱርክም በኮሮና ምክኒያት ነው እንድታዘጋጅ የተደረገችው እንጂ ፕሮግራም ውስጥ አልተካተተችም ነበር። በኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን የ6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ያለተለምዶው ከ6ኛ ቦታ ይጀምራል፤ ሁልጊዜ 1ኛ ወይም 2ኛ የሚጀምር ቻምፒየን ነበር፤ ዛሬ ግን 6ኛ።

እንደሚታወቀው ቱርክ የክርስቶስ ተቃዋሚ 666 ሃገር ናት፤ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሱት 7ቱ የእስያ

አብያተ ክርስቲያናት ታስረው የሚገኙትም እዚሁ ቱርክ ነው። ከሳምንታት በፊት የተከሰተውን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ እናስታውሳለን?

ለማስታወስ ያህል እ..አ ከ2007 ጀምሮ የሚሾፍረው የእንግሊዛዊው ክልስ ሉዊስ ሃሚልተን መለያ ቍ. 44 ነው።

ዝናባማ በነበረው የኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን ውድድሩን ክ6ኛ ቦታ ጀመረ፤ ወደ 3ኛ ዘለለ፤

እንደገና ወደ 6ኛ ተመለሰ፣ በመጨረሻም 1ኛ ሆነ፤ በዚህም በፎርሙላ 1/F1 ታሪክ ለ 7ኛ ጊዜ ቻምፒየን በመሆን ከታላቁ ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ጋር እኩል ሆነ።

በዚህም ቍ 44 ሉዊስ ሃሚልተን በ666ቱ ቱርክ ሃገር አውሬውን በ7 ሰበረው! ስለ 7ቱ ዓብያተ ክርስቲያናት ነበር ወዲያው ያሰብኩት።

12 ዓመታት በፊት ይህን በጦማሬ ጽፌ ነበር

. 44 ሉዊስ ሃሚልተን የመጀመሪያው ጥቁር F1 ቻምፒየን፣ ባራክ ኦባማ 44ኛውና የመጀመሪያው

👉 ጥቁር የአሜሪካ ፕሬዚደንት። ባራክ ኦባማ በጦማሬ መልስ ሰጥቶ አይቼ ነበር። https://wp.me/piMJL-6o

👉 ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ!” የሚለው ሰበር ዜና ደረሰኝ፤ ይገርማል ከአራት ወራት በፊት ሉዊስ ፀረ-ክትባት እና ፀረ-ቢል ጌትስ የሆነ አቋም እንዳለው ጭምጭምታ አሰምቶ ነበር! ቢል ጌትስ?

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፦

666 = ቱርክ

666 = ባራክ ኦባማ

666 = ባለ 44 እድሜው አብዮት አህመድ አሊ

666 = የክትባት አባት ቢል ጌትስ

በዓለም በጣም ኃብታም ከሆኑት ስፖርተኞች መካከል አንዱ የሆነው ሉዊስ ሃሚልተን አጥባቂ ክርስቲያን ነው፤ እርዳታ ሰጭና ፀረዘረኝነት ትግልን የሚያደርግ ትሁት ሰው ነው። አግዚአብሔር አምላክ ፈውሱን መድኃኒቱን ይላክለት!

👉 ሌላ፦ ልክ “66% uploaded 6 minutes left” ላይ ሲደርስ ኢንተርኔቴ ያለወትሮው ተቋረጠ። እንደገና ስጀምረው፤ “Woman says why she believes Monster Energy drinks are from Satan” / ‘ሴትዮዋ የሞንስተር ኢነርጂ ወይንም የኃይል መጠጦች ከሰይጣን ናቸው’ ብላ እንደምታምን ትናገራለች” የሚለውን ቪዲዮ አየሁ። ዋው!

👉 “አንድ ሚስጥራዊ ነገር ወደ ምድር ላይ እየተመዠገዠገ ነው ፣ እና ሳይንቲስቶች ምን እንደ ሆነ አያውቁም።”

A Mysterious Object Is Hurtling Towards Earth, and Scientists Don’t Know What It Is.”

https://www.newsweek.com/mysterious-object-earth-nasa-asteroid-1551202

___________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: