Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    30  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በሳውዲ መካ በድጋሚ ኃይለኛ ዝናብ፣ ጎርፍ እና መብረቅ | ስለ ጽዮን ዝም አልልም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2020

ትናንትና ደረቃማዋ ሶማሊያ ነበረች የተጠቃችው። በሙስጠፌ የሚመራው የሶማሊያ ጂሃዳዊ ሰራዊት በኤርትራ በኩል ወደ አክሱም እየተላከ ነው። ኤሚራቶች በአሰብ ሳውዲዎች በጂቡቲ ወታደሮቻችውን አስፍረዋል። አሰብም ጂቡቲም የተከዳችው ኢትዮጵያ ግዛቶች ነበሩ።

👉 ወረራ ግራኝ አህመድ 2.0

የግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ሰራዊት ወደሰሜን በመዝመት በሃይቅ፣ ወሎ ደሴቶች ላይ የነበሩትን ገዳማት ዘረፈው አቃጠለው። ቀጥሎም ትግራይ ውስጥ ይጠብቀው የነበረውን ሰራዊት በማሸነፍ አክሱም ሲደርስ ለብዙ ዘመናት የኢትዮጵያ ነገስታት አክሊል ይጭኑባት የነበረቸውን አክሱም ጺዮንን በመዝበር በእሳት አቃጠለ።

አሁን እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ የአህዛብ ስብስቦች በአዲስ አበባ ባስቀመጡት የግራኝ አህመድ ዳግማዊ እና አህዛብ አገዛዙ አማካኝነት የኢትዮጵያ ስልጥኔ እና መንፈሳዊ ሕይወት ዕምብርት የሆነችውን አክሱም ጽዮንን በድጋሚ በማጥቃት ላይ ናቸው። የኢትዮጵያዊ ማንነት የሌለውን ሰራዊት በመምራት በአክሱም ላይ ጂሃዳዊ ጥቃቱን በመፈጸም ላይ ያሉት ግለሰቦች ስም ዝርዝር የሚከተለው ነው ፥ ይህን እንኳን እያዩ “ሰራዊታችን” የሚሉ ግብዝ ወገኖች መኖራቸው በጣም ያሳዝናል፦

አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) ፥ (አዎ! “የታሰረው” ለስልት ነው)

ሌላስ? አዎ! አባታችን አባ ዘ-ወንጌል እንዳሉት “ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!

__________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: