የኢራን ከፍተኛ የኑክሌር ሳይንቲስት በቴህራን አቅራቢያ ተገደሉ | ፕሮጀክት አ’ህ’ማድ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2020
“ፕሮጀክት ‘አማድ’” በሚል መጠሪያ የኢራን ስውር የኑክሌር ምርምር ፕሮግራም መሪ የነበሩት ኢራናዊው የፊዚክስ ፕሮፌሰር ሞህሰን ፋክሪዛዲህ ቴህራን አጠገብ መኪና ውስጥ እያሉ ነው ተኩስ ተከፍቶባቸው የተገደሉት።
ከሁለት ዓመታት በፊት የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁ “ይህን ስም አስታውሱ!” በማለት ስማቸውን ለእስራኤላውያንን አስተዋውቀውት ነበር።
እንግዲህ “እስራኤል ከምድር ገጽ መጥፋት አለባት”እያለች ለሃምሳ ዓመታት ያህል የምትፎክረዋ የኢራን ኢስላማዊት ሪፓብሊክ የፉከራዋን ድምጽ ከፍ ታደርገዋለች እንጅ ምንም አታመጣም። አስገራሚ ነው፤ እስራኤል ህዝቦቿን ለመጠበቅ ኢራን ድረስ ሄዳ ጠላቶቿን ትመነጥራለች።“ ፕሮጀክት አ‘ህ‘ማድ” አሉት ኢራናውያኑ?
እንደምናየው በሃገራችን በአሁን ሰዓት ከህዋሃት ይልቅ በጣም የከፉት ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላቶች ኢሳያስ አፈቆርኪ እና አብዮት አህመድ ናቸው።
በእውነት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ የሆነ አርቆ አሳቢ መሪ ቢኖራት ኖሮ “ፕሮጀክት አህመድ” በሚል ስያሜ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱትን ኢሳያስ አፈቆርኪን እና አብዮት አህመድን እንደ እስራኤል አንድ በአንድ ሊደፋቸው ግድ ይሆን ነበር። ይህን የሚያደርግ የተባረከ ነው!
_________________________
Leave a Reply