የግራኝ ሠራዊት ጄነራል | አክሱም ጽዮንን ነጥለን እንመታታለን
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 19, 2020
“ጄነራል” አሉት ቁራውን?! ፀረ–ኢትዮጵያው እና የክርስቶስ ተቃዋሚው የጋላ ሠራዊት ጄነራል ጂኒ ጁላ አራት ቁልፍ ነገሮች ላይ እንዲናዘዘ እፉን ይከፈት ዘንድ ግድ ነበር፤ ገና አንጎሉ ይሰነጣጠቃል!
ቁራው እንዲህ ይለናል፦
👉 ፩ኛ. እኛ የጋላ ሠራዊት ነን
👉 ፪ኛ. እኛ ደርግ 2.0 ነን
👉 ፫ኛ. እኛ ግራኝ አህመድ 2.0 ነን
👉 ፬ኛ. እኛ አክሱም ጽዮንን ልናጠፋ የመጣን የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ነን
ዓለም ከኮሮና ወረርሽኝ በምትፋለምበት በዚህ ዘመን የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ፋሺስታዊ የጋላ ሠራዊት በጋላማራ ውዳቂዎቹ እና በመሀመዳውያኑ አረቦች እየተደገፈ የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ማዕከል፣ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን የጀርባ አጥንት፣ የጽላታትን ሁሉ ማረፊያ አክሱም ጽዮንን ለማጥፋት ዘምቷል። በደርግ፣ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እና በክርስቶስ ተቃዋሚው አውሬ ስም የጽዮንን ልጆች ክትግራይ ተጠራርገው እንዲወጡና አፋቸውን ከፍተው በጉጉት ለሚጠብቋቸው ለ፪ሺ፳ ዓ.ም የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ለሉሲፈራዊው ተቋም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም (WFP) ለሱዳን የአቴቴ መተት ዋሻዎች አሳልፎ በመስጠት ላይ ነው። መንፈሳቸውን በምግቡም፣ በመርፌውም በመተቱም በማድከም “ጽዮንን አጠፋን” ብለው ያስባሉ። እናስታውሳለን ቤተ እስራኤሎችንም” ምናልባት የሙሴው ጽላት በደማቸው ውስጥ ሊገኝ ይችላል በሚል ሰበብ ነበር ወደ እስራኤል እንዲወሰዱ የተደረጉት። አብዛኛዎቹ በሱዳን በኩል። አሁንም ተመሳሳይ ድርጊት እየተፈጸመ ነው። ሰሞኑን እንኳን እስራኤል “፪ሺ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እስራኤል ለማምጣት ወስኛለሁ” የሚል ዜና አውጥታለች።
ይህን ሁሉ እጅግ በጣም አሳዛኝ የሆነ ድራማ በጥልቁ ማየት ያልቻለ ወገን ለብዙ ሺህ ዓመታት ጽዮንን ጠብቀው ባቆዩለት በትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ካለው ጥላቻ የተነሳ ኢትዮጵያዊ የሆነውን የመንፈስ ማንነቱን እና ምንነቱን የተጠነቀው ወገን ብቻ ነው። ሀቁ ይህ ነው!“ኢትዮጵያዊ ነኝ!”፣ “ክርስቲያን ነኝ”፣ “የተዋሕዶ ልጅ ነኝ!” የሚል ሁሉ የአራት ሺህ ዓመታት የአባቶቹ እና የእናቶቹ እርስት ክፉኛ እየተደፈረበት እንደሆነ ህሊናው እስኪናጋ ድርስ ሊገባው ይገባል፤ ትግሬ ወገኖቻችንን ከዚያች ምድር ለማጥፋት ከተነሳውና በአክሱም መስጊድ ለመገንባት ካቀደው የዋቄዮ-አላህ ጋላ ሠራዊት ጎን ተሰልፎ አክሱም ጽዮንን ለመውረስ የቋመጠ ሁሉ ጽዮንን የካደ የዲያብሎስ ልጅ ነው፤ በዚህም በሥጋዊው ዓለም : በወዲያኛውም በመንፈሳዊው ዓለም በሁለቱም ዓለማት ውስጥ ነፍሱ ረክሳ እና ተዋርዳ የምትኖርበት ተስፋ-ቢስ ነው።
ለመሆኑ በኢትዮጵያ ሃገራችን ዛሬ የሚታየው እያንዳንዱ ችግር ባብዛኛው ከጋሎች ጋር የተያያዘ እንደሆነ እያየነው ነውን?
👉 France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣ ነው
👉 Ethiopia’s Multiple Crises: War, Covid-19, Even Locusts
👉 የኢትዮጵያ በርካታ ቀውሶች፤ ኮቪድ -19 ወረርሽኝ ፣ አንበጣዎች እንኳን!
👉 የሚከተለው አምና ልክ በዚህ ሳምንት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦
“ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው”
ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።
ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ-ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!
ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።
ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ፣ ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።
አባ ዘ-ወንጌል ይህን ነግረውናል፦
“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”
ዒላማዎች፦
👉 አክሱም
👉 ላሊበላ
👉 ጎንደር
👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
👉 ዋልድባ
👉 ደብረ ዳሞ
👉 አስመራ
👉 መቀሌ
👉 ግሸን ማርያም
👉 ሕዳሴ ግድብ
___________________________
Leave a Reply