የጦር ወንጀል | ግራኝ አህመድ የተከዜን ግድብ አፈረሰው፥ ቀጣዩ የሕዳሴው ነው | ወላሂ! ወላሂ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2020
👉 ከሦስት ቀናት በፊት ታይቶኝ የነበረው ነገር ይህ ነበር፦የጦር ወንጀለኛውና አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ከብዙ የግድያ ወንጀሎች በኋላ በወለጋ አማራ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ሂትለር ጨፈጨፋቸው፣ ዓለም አትኩሮት መስጠት ስትጀምር በትግራይ ላይ ጦርነት በፌስ ቡክ አወጀ፣ መብራት፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ቆረጠ። ብዙም ሳይቆይ “አማራ” ያላቸውን ንጹሐንን ጨፍጭፎ “ተጨፈጨፉ! ኡ!ኡ!” አለና ለአምንስቲ ኢንተርናሽናል ደውሎ፤ “እኔ ነኝ፤ የኖቤል ሰላም ሽልማት የተሸለምኩት የኢትዮጵያ ገዢ ነኝ፤ ባካችሁ ሀወሀት አማራ ንጹሐንን ጨፈጨፉ ብላችሁ ጩኹሉኝ” አላቸው። ከዚያ ተከዜን ሄዶ መታው፣ የዚህን የጦር ወንጀል ተግባር ለመሸፈንና የሜዲያ አትኩሮትን ለመቀየር በባሕር ዳር ቦምብ አፈነዳ! ይህን ስጽፍ በጎንደርም የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ እየተሰማ ነው ተብሏል። አይገርመንም የአማርን ልዩ ኃይል ወደ ትግራይ ልኮ ካስጨፈጨፈ በኋላ ለ፴፫/33 ዙር የሰለጠነው የጋሎቹ ሰራዊት አማራ የተባለውን ክልል “ኬኛ!” እያለ ሰተት ብሎ ለመግባት አቅዶ ይሆናል። እነ ጄነራል አሳምነው እኮ ከመገደላቸው በፊት “ተከብበናል” ብለው ተናገረው ነበር። አብዮት አህመድ የተባለው ሰይጣን በሚቀጥሉት ጥቂናት ውስጥ ካልተጠረገ፤ የሕዳሴውን ግድብ በግብጽ ያስመታና፤ አሁንም ህዋሀት ናት” ይላል። ግብጽ ከፈረንሳይ በቅርቡ የገዛቸውን አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ ፖርት ሱዳን ልካለች።
_________________________
Leave a Reply