ኤሎን ማስክ ለኮሮና ቫይረስ ፬ ምርመራዎችን ወሰደ፤ ፪ ሙከራዎች አዎንታዊ ፪ አሉታዊ ነበሩ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2020
ማለት ሁለቴ ኮሮና አለብህ፤ ሁለቴ የለብህም!
ትውልደ ደቡብ አፍሪቃዊውና ባለኃብቱ የቴስላ ኤሊክትሮ መኪና ባለቤት ኤሎን ማስክ/ Elon Musk በምርመራው በጣም ተናድዶ ‘እጅግ በጣም ሐሰተኛ የሆነ ነገር እየተከናወነ ነው፤’ ይለናል፡፡
እውነትም እጅግ በጣም ግራ የተጋባባት ዓለም!ሉሲፈራውያኑ ስንቱን ሰው አታለውት ይሆን? እግዚአብሔር ያውቃል!
በነገራችን ላይ ኤሎን ማስክ በነገው ዕለት ወደ ጠፈር ሮኬቱን ለመላክ በመዘጋጀት ላይ ነው፤ የተጋለጠችው ኮሮና ትተናኮለው ይሆን?
ሌላው ደግሞ፤ ጉንፋን በሽታ ጠፍቷል ይባላል፤ ብዙ ሰው በጉንፋን አይያዝም፤ ምናልባት ኮሮና ተክታው ሊሆን ይችላል።
_________________________
Leave a Reply