ደርግ 2.0 | የተባበሩት መንግስታት ወደ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ወሳኝ ሰብአዊ ዕርዳታ ለመውሰድ ‘ምንም መንገድ’ የለም”፤ በማለት አስጠነቀቀ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 12, 2020
የስልክ መስመሮች እና የትራንስፖርት አገናኞች አሁንም በመቋረጣቸው የሰብአዊ ድጋፍ አድራጊዎች ወደ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል አስፈላጊ አቅርቦቶችን ማቅርብ ወይም ወይም የሰብአዊ ፍላጎቶችን መገምገም እንደማይቻል የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
‘No Way’ to Get Vital Humanitarian Aid into Ethiopia’s Tigray Region, UN Warns
With telephone lines still cut and transport links disrupted, it is impossible for humanitarians to get vital supplies into Ethiopia’s Tigray region or assess evolving humanitarian needs, the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) has said.
👉 UN Says 11,000 Have Fled Ethiopia to Sudan, 50% of Them Children
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 11,000 ኢትዮጵያን ጥለው ወደ ሱዳን መሰደዳቸውን የገለጸ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 50% የሚሆኑት ህጻናት ናቸው
___________________________
Leave a Reply