አጥፍቶ ጠፊው ግራኝ አብዮት አቡነ ማትያስን ለመሰዋት ዝግጅት ላይ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020
በቪዲዮው ላይ የቀረበውን የዲያቆን ቢኒያም ፍሬው ኃይለኛ መልዕክትን ከእኔ መልዕክት ጋር አገናዝበን እንየው!
በእነዚህ ባለፉት ቀናት የታየኝና የተሰማኝ ይህ ነው። እራሱ በከፈተው ጦርነት በጣም ግራ የተጋባው ግራኝ፤ ወድውጭ እንኳን ማምለጥ እንደማይችል ተገንዝቦታል፤ በወለጋ በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ላይ የተካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ ዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ ስላነቀው፤ በትግራይ ላይ አቅዶ የነበረውን ጦርነት ከጭፍጨፋው ማግስት ወዲያው እንዲጀምር ተገደደ፤ ለሤራው ያቀዳትን ካርድ መዘዘ፤ ስለዚህ አሁን ልክ እንደ ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ አባቱ ኢትዮጵያን እና ቤተ ክርስቲያኗን “አጥፍቼ ልሙት” የሚለው የጥድፊያና ግራ መጋባት ውሳኔ ላይ የገባ ይመስላል። ባለፈው ጊዜ አቡነ መርቆርዮስንም ከአሜሪካ ሮጦ ያመጣቸውና በቅርቡም ወደ ቤተ ፒኮክ ጠርቶ ያነጋገራቸውና ቀደም ሲል ካባ የለበሰውን ለዚህ ሴራው ነው።
👉 አቡነ ማቲያስ ባፋጠኝ አዲስ አበባን ለቅቀው በድብቅ ወደ አንድ ገዳም ቢገቡ ይመረጣል።
👉 ይህ ታቅዶ የነበረው ልክ እነ ጄነራል ሰዓረን በገደለበት ወቅት ነበር። የሚቀጥሉት ቪዲዮ እና አጭር ጽሑፉ ከዘጠኝ ወራት በፊት የቀረቡ ናቸው፦
👉 “ዲያቆን ቢኒያም | የግራኝ አብይ መንግስት ኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ሃይማኖቷን ለማጥፋት ተነስቷል“
“አብይ እና ጃዋር አብረው ነው የሚሰሩት”
ሕዝቡ እንዲያልቅ፣ ሕዝቡ እንዲሞት፣ ቤተክርስቲያን እንድትጠፋ የሚያደርገው እራሱ መንግስት ነው፤ ሕዝቡ ገና ጠላቱን ለይቶ አላወቀም፣ የቤተ ክርስቲያን አባቶችም ጠላታቸውን አላወቁም ነበር። ግን አሁን አብይ እነርሱም እንደሚያርዳቸው ስለገባቸው መንቃት የጀመሩ ይመስላሉ።
አዎ! ልከ እንደ ጄነራል ሰዓረ፡ አቡነ ማትያስንም ችግኝ አስተክሎ ለዋቄዮ-አላህ የደም ግብር ሊያሳርዳቸው አቅዶ ነበር። በግዜው የታየኝ ይህ ነበር።
__________________________
Leave a Reply