ሳውዲ + ኩዌይት | አውሎ ነፋስ፣ ዝናብ፣ በረዶ፣ አስፈሪ ጥቁር ደመና
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020
የትንቢት መፈጸሚያ የሆነውና ልቡ ደንድኖበት በትዕቢት እና ዕብሪት የተወጠረው የዘመናችን የግብጽ ፈርዖን ግራኝ አብዮት አህመድ አማራ ኢትዮጵያውያንን በማሳደድ እና በማስጨረስ ላይ ይገኛል። ትኩረቱ ሌላ ቦታ ነው፤ ግን በዚህ ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በጥቂቱ እስከ አስር ሺህ አማራ ገበሬዎች ተጨፍጭፈው እንዳለቁ ነው የሜነገረው። እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ የተመረጡት እንኳን እራሳቸው ስተው ሌላውን በማሳት፤ “በጽዮን ተራሮች በረሃብና በቸነፈር ከመሞት ከገዳያችን ፈርዖን ጋር ብንሰለፍና ለግብጻውያን ተገዝተን እዚያው በበርሃችን ብንኖር ይሻለናል” እያሉ ምስኪኑን ኢትዮጵያዊ ገበሬ እያስጨፈጨፉትና የእሳት ማገዶ እያደረጉት ነው።
እኛ ግን በድጋሚ፤ “ባካችሁ፣ ባካችሁ፤ ከፈርዖን አብዮት አህመድ አሊ ጎን አትሰለፉ! በጋላ ግብጻውያን ፈረሰኞችም ስር መውደቁን አትምረጡ፣ አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ጋላ ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።” እንላለን።
[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፬]
፰ እግዚአብሔርም የግብፅን ንጉሥ የፈርዖንን ልብ አጸና፥ እርሱም የእስራኤልን ልጆች አሳደደ፤ የእስራኤልም ልጆች ከፍ ባለች እጅ ወጡ።
፱ ግብፃውያንም የፈርዖን ፈረሶች ሰረገሎቹም ፈረሰኞቹም ሠራዊቱም ሁሉ፥ አሳደዱአቸው፤ በባሕሩ ዳር በበኣልዛፎን ፊት ለፊት ባለው በፊሀሒሮት አጠገብ ሰፍረው አገኙአቸው።
፲ ፈርዖንም በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ዓይናቸውን አነሡ፥ እነሆም ግብፃውያን በኋላቸው ገሥግስው ነበር፤ የእስራኤልም ልጆች እጅግ ፈሩ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጮኹ።
፲፩ ሙሴንም። በግብፅ መቃብር ስላልኖረ በምድረ በዳ እንሞት ዘንድ አወጣኸንን? ከግብፅ ታወጣን ዘንድ ይህ ያደረግህብን ምንድር ነው?
፲፪ በምድረ በዳ ከምንሞት ብንገዛላቸው ይሻላልና። ተወን፥ ለግብፃውያን እንገዛ ብለን በግብፅ ሳለን ያልንህ ቃል ይህ አይደለምን? አሉት።
፲፫ ሙሴም ለሕዝቡ። አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።
______________________________
Leave a Reply