Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    30  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ሞዛምቢክ | ሕፃናትን ጨምሮ ፶/50 ሰዎች በሙስሊሞች አንገታቸውን ተቀልተው ተገደሉ | ስታዲይም ውስጥ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 10, 2020

እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ በገነት ያኑርልላቸው!

ሰይጣን ተፈቷል፤ አርበኞቹም ከኢትዮጵያ እስከ ሞዛምቢክ ድረስ እርኩስ ስራቸውን ያለማቋረጥ በመስራት ላይ ናቸው፤ ሰይጣን ጊዜው እያለቀበት ነውና። አናይም እንዴ የሰይጣን ደቀመዝሙር ግራኝ አብዮት አህመድ የባርነትና ሞት መንፈሱን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ለማዘዋወር እንዴት እንድተቅበዘበዘ። መቼም ከእስልምና የከፋ ወረርሽኝ በዚህች ምድር ላይ የለም።

በስተ ደቡብ ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኘዋና የቀሞዋ የፖርቱጋል ቅኝ ሞዛምቢክ ሰላሳ አንድ ሚሊየን የሚጠጋ የሕዝብ ቁጥር ሲኖራት ሙስሊሞች ፲፭/15 በመቶ እንኳን አይሞሉም፤ ግን ላለፉት ጥቂት ዓመታት ብዙ የሽብርተኛና ግድያ ተግባራታን በመፈጸም ላይ ናቸው።

እስላም በገባበት ሃገር ሁሉ ከሌሎች ጋር ተስማምቶ መኖር አይችልም፤ መነቀል ያለበት ነቀርሳ!

ባለፈው መጋቢት ወር ላይ ፷፬/64 ኢትዮጵያዊያን ሞዛምቢክ ውስጥ በጭነት መኪና ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን እናስታውሳለን።

________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: