Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    30  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በምዕራብ ወለጋ እስከ ፭ ሺ አማሮች ተጨፈጨፉ | ስንት ግዜ እናልቅስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2020

በምዕራብ ወለጋ ጉሊሲ ዋጋ ቃንቃ ቀበሌ የአማራ ተወላጆች ላይ በድጋሚ የደረሰውን እጅግ በጣም አሰቃቂ ግድያ መርዶ አድርሶ ነው።

በኦሮሚያ ሲዖል ጋሎች እስከ ፭ ሺ የሚጠጉ አማሮችን በጅምላ መጨፍጨፋቸውን በስልክ ተነግሮኛል። ብዙ ሕፃናትና አረጋውያን በየጫካው ለአውሬዎች ተጋልጠዋል።

ይህ ከ፭ መቶ ዓመታት በኋላ ተመልሶ የመጣ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ጅሃድ ነው፣ ይህ የፋሺስት ወራሪ የጋላ አገዛዝ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ከሁለት አቅጣጫ የሚያካሄደው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ነው። በኦሮሚያ ሲዖል ምድራዊ ጠባቂ እና መከላከያ የሌላቸውን አማራ ኢትዮጵያውያን ይጨፈጭፋል በሰሜን ደግሞ አጥቂ’መከላከያው’ መቀሌን በተዋጊ አውሮፕላኖች ይደበድባል። ዒላማዎቻቸው አክሱም ጽዮን፣ ግሼን ማርያም፣ ደብረ ዳሞ፣ ዋልድባና ደብረ ቢዘን ገዳማት ናቸው።

ጋላማራዎቹ ‘ብእዴን’ እነ ጄነራል አሳምነውን ለገዳይ አብይ አሳልፈው ከሰጡ በኋላ የአማራ ጨፍጫፊውን ጋላ ካባ አለበሱት፤ ዛሬ ደግሞ ለዋቄዮ-አላህ መስዋዕት ይሆኑ ዘንድ ከላሊበላ የጠለፋቸውን ምስኪን ፋኖዎችን ወደ ትግራይ ድንበር ልከው በእሳት እያስፈጇቸው ነው።

👉 ከቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ ጋር ዛሬም በድጋሚ የተደመራችሁና ነፍሳችሁን የሸጣችሁ ግብዞች ሁሉ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ! ዘር ማንዘራችሁ ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፱]

፳፪ ማዕዳቸው በፊታቸው ለወጥመድ ለፍዳ ለዕንቅፋት ትሁንባቸው፤

፳፫ ዓይኖቻቸው እንዳያዩ ይጨልሙ፥ ጀርባቸውም ዘወትር ይጕበጥ።

፳፬ መዓትህን በላያቸው አፍስስ፥ የቍጣህ መቅሠፍትም ያግኛቸው።

፳፭ ማደሪያቸው በረሃ ትሁን፥ በድንኳኖቻቸውም የሚቀመጥ አይገኝ፤

፳፮ አንተ የቀሠፍኸውን እነርሱ አሳድደዋልና፥ በቍስሌም ላይ ጥዝጣዜ ጨመሩብኝ።

፳፯ በኃጢአታቸው ላይ ኃጢአትን ጨምርባቸው፥ በጽድቅህም አይግቡ።

፳፰ ከሕያዋን መጽሐፍ ይደምሰሱ፥ ከጻድቃንም ጋር አይጻፉ።

____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: