Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    30  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

አለቀ እኮ! ግራኝ ግድቡን ሸጦታል | አሁን የግብጽን፣ የቱርክን እና አረብ ሠራዊትን በመጋበዝ ላይ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2020

ትግሉ መንፈሳዊ ነው፤ ጦርነቱ የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ልጆች መካከል ነው!

መፈጸም ያለበት ይፈጸማል! ለሚታለሉት፣ ለሚታገቱት፣ ለሚፈናቀሉት፣ ለሚራቡት፣ ለሚታመሙትና ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችንን በጥልቁ እንዘን፣ እናልቅስ፣ ነገር ግን ተስፋ ሳንቆርጥ በቁጣ እንነሳ፤ ፍርሃት አይሰማን! ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ ማንንም/ምንንም አንፍራ፤ ኢትዮጵያ ሃገራችን ትዕግስተኛ፣ ታላቅ እና ኃያል ሃገር ናት። በራሳችን ድክመትና ስንፍና የመጣ የፈተና ጊዜ ነው። አሁን የሃገራችን እና እግዚአብሔር አምላኳ ጠላቶች እነማን እንደሆኑ፣ ምን እንደሚሠሩ፣ ከማን ጋር እንደሚያብሩና በምን መልክ እንደሚመጡ፣ ማን ከማን ጋር እንደሚቆም እናየው ዘንድ ነው፣ ከስህተታችን ተምረን፣ ድክመታችንን አስወግደን፣ ንስሐ ገብተን ወደ ማንነታችን እንመለስ ዘንድ ነው ይህ ሁሉ ረባሽና አስገራሚ ነገር እየተከሰተ ያለው።

እነርሱ “ብልጦች” ሆነው አጀንዳ በመቀያየር ሕዝባችን እና የዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ እያታለሉ ጭፍጨፋውን በመደበቅና በመቀጠል ያሸነፉ ይመስላቸዋል ፣ ሞኙ አማራ በወለጋ የተገደሉበትን ወገኖቹን ገና ሳይቀብር ካባ ያለበሰውን ጋላ ገዳዩን ወክሎ ወደ ሌላ አዲስ ጦር ሜዳ እንዲሄድና ከትግሬ ወንድሞቹ ጋር እየተገዳደል ለዘላቂ የእርስበርስ ጥላቻና ቅራኔ ስላዘጋጁት የበላይነቱን የያዙና የተራቀቁም ይመስላቸዋል፤ በዚህ እነ ግብጽም ጋሎቹም በጣም ተደስተዋል! ሻምፓኝ እየከፈቱ ጮቤ በመርገጥ ላይ ናቸው። ግን፡ በጣም ቸኮሉ፣ ግራኞች ናቸውን፣ ፍየሎች ናቸውና ኢትዮጵያን በጣም ተዳፈሯት። በጽዮን ላይ መሳለቅ ትልቅ ዋጋ እንደሚያስከፍል፣ እግዚአብሔርንም ለማታለል መሞከር ሲዖል እንደሚያስገባ ቢያውቁት ኖሮ ምን ያህል ብልሆችና ብልጦች በሆኑ ነበር! ዓለም ጭፍጨፋውን የማትዘግበውና የማታወግዘውም፡ አምላካችን እያንዳንዷን እርምጃቸውን ተከታተሎ በመመዝገብ ላይ ስላለ ነው፤ በቀል የእርሱ ስለሆነ ነው።

የኢትዮጵያ አምላክ የአሜሪካውን ፕሬዚደንት የዶናልድ ትራምፕን አፍ አስከፍቶልናል፤ “ግድቡን ግብጽ ብታፈራርሰው አልገረምም!” ብለው በመናገር “ከሃዲው የኢትዮጵያ መሪ ግድቡን ለግብጽ ሽጦታል!” ለማለት ፈልገው ነው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ስለተጠነሰሰው ሤራ ሲጠቁሙን ነው። ከዚህ የተነሳ አሜሪካ ዛሬ በምርጫ ማግስት በታሪኳ ገጥሟት የማያውቅ የፖለቲካ ፣ የዳኝነት እና የሞራል ትርምስ ውስጥ ገብታለች። አምባገነኑ የቬኔዝዌላ ፕሬዚደንት ማዱሮ እንኳን በአሜሪካ ላይ ሲያላግጥ፤ “የቬንዝዌላ ምርጫ የሰለጠነና ግልጽ ነው” ብሏል።

ብዙ ኢትዮጵያውያንን ለማሳት የተጠራው የኦሮሞው አምባገነን ዳግማዊ ግራኝ አህመድ “ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ! እመኑኝ፤ የግብጽን ጥቅም በጭራሽ አልነካም፤ በቅርቡ ታያላችሁ!” ብሏቸው ነበር እኮ። አሁን አቡነ መርቆርዮስን “እኔ ነኝ ወደ ኢትዮጵያ ያመጣሁዎት፤ ስለዚህ የእኔን ትዕዛዝ ተቀብሉ!” በማለት ቤተ ክህነትን ለመከፋፈልና አዲስ በሚፈጥረው “የኦሮሞኩሽ ቤተ ክህነት” አማራ፣ ጉራጌ፣ ኦሮሞ፣ ወላይታ፣ ሲዳማ፣ ጋምቤላ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ከአክሱም ጽዮን ለማራቅ በወለጋ ጀነሳይድ ማግስት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት አወጀ። በዚህም ጀብዱ ለሞግዚቶቹ አረቦች ታማኝነቱን አስመሰከረ።

ወደ ባሕር ዳር ዘምቶ እነ ጄነራል አሳምነውን ከገደለ በኋላ ስለሰጠው መግለጫ እናስታውሳለን? አዎ! ያኔ መፈንቅለ መንግስት በሚል ቅጥፈት “በእኔ ላይ መፈንቅለ መንግስት የተደረገ ስለመሰላቸው ጎረቤት አረብ አገሮች ወታደሮቻቸውን ለእርዳታ ለመላክ ፈቃደኞች ነበሩ።” ብሎን ነበር። ዛሬም የሰሜን ዕዝ ተነካ በሚል ተመሳሳይ የማታለያ ሰበብ ያቀደው ተንኮል ስላልተሳካለት መደንገጥና መርበትበት ጀምሯል። ስለዚህ አሁን የግብጽና ሱዳን ወታደሮችን ከምዕራብ፣ የአፈቆርኪን ወታደሮች ከሰሜን፣ የቱርክና አረብ ወታደሮችን ከምስራቅና ደቡብ በእርዳታ መልክ ለመጋበዝ በመዘጋጀት ላይ ነው። ከአረቦች ጋር በድብ ከተፈራረማቸው ውሎች መካከል አንዱ የውትድርና ትብብር ውል ነው። ዓይናችን እያየው የግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የጂሃድ ዘመቻ በዘመናዊ እና በረቀቀ መልክ ወደ ሃገራችን ተመልሶ መጥቷል። “ኢትዮጵያ ተከብባልች” ስል ፲፭ ዓመት ሆኖኛል።

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ መምህር ዮርዳኖስ በጊዜው የሰጠንን ግሩም ትምህርት በጥሞና እናዳምጠው!ዓይን ያለው ይይ፤ ጆሮ ያለው ይስማ!

_________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: