የኢሉሚናቲዎቹ ልሳን የፕሬዚደንት ትራምፕን ዕጣ ፈንታ በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ጦርነት ጋር በአንድ ርዕስ አካትቶ ጽፏል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2020
ዋው! ግን እያየን ነው፤ ወገኖቼ? በሦስት ቀናት ውስጥ በኦሮሚያ ሲዖል ስለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ጉዳይ አስረሱን! አዎ! የቆሻሻው አብዮት አህመድ የሰሜን ጀብዱ ለጀነሳይዱ ሊሰጥ የነበረውን ትኩረት ማስቀየሪያ ተንኮል መሆኑን እያየነው ነው።
በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥ ይሆናል፣ ይህም የአሜሪካን ውድቀት ያስከትላል፤ ይህ ዓይናችን እያየ በመከሰት ላይ ነው። በአውሮፓና አረቢያም ኮሮና የሃገራቱን ነዋሪዎች በድጋሚ እያሰረቻቸው ነው።
ለግብጽና ለግራኝ አብዮት አህመድ ቀጥተኛ ድጋፍ የሰጠው የፕሬዚደንት ትራምፕ የውጭ ጉዳይ ሚስንትርና የቀድሞው የሲ.አይ.ኤ ሃላፊ ጣልያን-አሜሪካዊው ማይክ ፖምፔዮ ፕሬዚደንት ትራምፕ ምናልባት ከስልጣን ከተወገዱ እርሱም አብሮ ይወገዳል፤ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ህፃናት-ደፋሪውና የግብረ-ሰዶማዊነት አጀንዳ አራማጁ ጆ ባይድን ከሆነ አሜሪካ አበቃላት!
ግን አንድ ነገር ታዝበናል? ጆ ባይድን ፸፰/78 ዓመታቸው ነው፤ ፕሬዚደንት ትራምፕ ፸፬/74ኛ ዓመታቸውን ይዘዋል። በእነርሱ ዓለም ለስልጣን የሚፎካከሩት ልምዱ ያላቸው አረጋውያን ናቸው፤ በእኛ ሃገር ግን እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ መለስ ዜናዊ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ደም የጠማቸውንና ገና ልምድ የሌላቸውን ወጠጤዎች ስልጣን ላይ ያስቀምጧቸዋል።
ዛሬ የ የኢሉሚናቲዎቹ (Council on Foreign Relations(CFR)) ልሳን፡ “ፎሬን ፖሊሲ”፡ የፕሬዚደንት ትራምፕን ዕጣ ፈንታ በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ጦርነት ጋር በአንድ ርዕስ አካትቶ ጽፎልናል። ለአንድ የሉሲፈራውያን ዓለም የመንግስት ምስረታ ቁልፍ ሚና የሚጫወተውና የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፤ በተለይ የሃገራችንን የሚቆጣጠረው ይህ ተቋም ነው፤ በከፍተኛ ተጽዕኖ!
“በኢትዮጵያ ጦርነቱ እየተፋፋመ ሳለ ትራምፕ የምርጫ ውጤቶችን የህግ ተግዳሮት አስቀመጡ”
በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥ ይሆናል፣ ይህም የአሜሪካን፣ አውሮፓንና አረቢያን ውድቀት ያስከትላል
_________________________
Leave a Reply