የመሬት መንቀጥቀጡ በዮሐንስ ራዕይ ላይ በተጠቀሱት ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት | ድንቅ ነው!

በቱርክ እና ግሪክ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀ ልክ በዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ ውስጥ በተጠቀሱት የ፯/ 7ቱ አብያተ ክርስቲያናት አካባቢ መሆኑ እጅግ በጣም የሚያስገርምና ብዙ ነገር የሚናገር ነው። በግሪኳ ፍጥሞ (Patmos) ደሴት ነበር ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ የራእይን መጽሐፍ የፃፈው። በቱርክ ደግሞ በመንቀጥቀጡ ክፉኛ የተመታቸው ክፉኛ የተመታችው ስሚረነስ (Smyrna) ፯ቱ አብያተክርስቲያናት ከሚገኙባት ቦታዎች አንዷ ናት። ዛሬ ኢዝሚር ትባላለች። የክርስቶስ … Continue reading የመሬት መንቀጥቀጡ በዮሐንስ ራዕይ ላይ በተጠቀሱት ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት | ድንቅ ነው!