Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የሉሲፈርን ኮከብ ሰጥተውን የሚያባሉን አሜሪካኖች በዚሁ ኮከብ እራሳቸው መባላት ጀምረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2020

የሚገርም ነው! በፍሎሪዳዋ ‘ቦካ ራቶን’ (በስፓኒኛ ‘የዓይጥ አፍ’) በተሰኘችው ከተማ የጌታችንን የልደት በዓል መቃረብ ተከትሎ ሰይጣን አምላኪዎች እንደ ዋቄዮ-አላህ እሬቻ አምላኪዎች ክርስቲያኖችን ለመፈታተን የባፎሜት ምስል ያረፈበት ባለ አምስት-ማዕዘኑን ኮከብ (ፔንታግራም) በከተማዋ አደባባይ ላይ አቆሙ። ይህን ለመቃወም ብዛት ያላቸው ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስን፣ መስቀሉን እና ጸበል በመያዝ ወደዚህ ሰንደቃችንን ወዳቆሸሸው ኮከብ አመሩ።

በይበልጥ የሚገርመው ደግሞ፤ ክርስቲያን አሜሪካውያን ቅዱስ መጽሐፉን፣ ክቡር መስቀሉን እና ጸበሉን ይዘው “ሰይጣን ሂድ ከከተማችን ጥፋ!” እያሉ ሰይጣን አምላኪዎችን ፊት ለፊት ይጋፈጣሉ፤ እኛ ኢትዮጵያውያን ግን በተቃራኒው ይህን የሉሲፈር ኮከብ ሰንደቃችን ላይ ለጥፈን ሰይጣናዊውን ኢሬቻን በከተሞቻችን ሲያከብሩ የመጡን ሰይጣን አምላኪዎችን ጸጥ እንላቸዋለን። አሜሪካውያን የእኛን ወርቅ ወስደው ድንጋያቸውን ለእኛ ይሰጡናል!

👉 በፈረንሳይ ሃገር እየተካሄደ ያለውን የዲያብሎስ ጂሃድ በጥሞና እንከታተለው!

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፴፪፡፴፫]

ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።

____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: