ይህ ሰደድ እሳት ደግሞ ሃታይ በተሰኘው የደቡብ ቱርክ ጠቅላይ ግዛት ነው
_________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2020
ይህ ሰደድ እሳት ደግሞ ሃታይ በተሰኘው የደቡብ ቱርክ ጠቅላይ ግዛት ነው
_________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: 666, Antichrist, ሃታይ, መንፈሳዊ ውጊያ, ማርማራ, ሰደድ እሳት, ቱርክ, ኤርዶጋን, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የይሁዳ አንበሣ, ጸረ-ክርስቲያን, Erdogan, Forest Fire, Iskenderun | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2020
በአሜሪካዋ ሎስ ኤንጅልስ ከተማ የሚኖሩ አርሜኒያውያን ወገኖቻችን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ላይ ያላቸውን ቁጣ ለመግለጽ በከተማዋ የሚገኘውን ቆንስላ ከብበው ፀረ-ቱርክ እና አዘርበጃን መፈክሮችን ማሰማቱን ዛሬም ቀጥለዋል (በዚህ መልክ ከወር በላ ከተማዋን ተቆጣጥረዋታል)
የኛዎቹስ? ምን እያደረጉ ነው? አዎ! አንድ ድንች ብቻ በልቶ እንዳደረ ጥንቸል ብቅ ይሉና በግድየለሽነትና በፍርሃት እልም ጥልቅ ይላሉ። ለመሆኑ “አብን” የተባለውና ከ666ቹ አንዱ የሆነው ፓርቲ የጠራው ሰልፍ ይካሄዳል ብሎ በማመን እራሱን ያታለለ ወገን ይኖራልን?
ከጅምሩ ዘንድሮ ቤተክህነት ሰልፍ ትጠራብን ይሆናል በሚል ስጋት ገዳይ አብይ ነው ለአብን ሰልፍ እንዲጠሩ ያዘዛቸው! ዛሬ ወደ ቤተ ክርስቲያን “ተመለሱ” የተባሉትንም የኢሬቻ በላይ ቃልጫዎች ግራኝ የላካቸው ልክ ሲኖዶሱ ሲሰበሰብና ከባድ ውሳኔ ለማስተላለፍ ዝግጁ በሆነበት ወቅት መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም።
አብን የእነ እስክንድርን እና ልደቱን አጀንዳ ለመጥለፍ የተጠራ ሌላው የአብዮት አህመድ ብልግና “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ፓርቲ ነው። ግራኝ ሰልፍ ይጠራና ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በአሜሪካውያን ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋቸዋል። እግረ መንገዱንም ልክ እንደ ጥቁር አሜሪካውያን ኢትዮጵያውያንን የ666ቹ ዲሞክራቶች ፓርቲ ባሪያ ለማድረግ ነው፤ ለዚህ ነው ይህ ሁሉ ድራማ። እየተታለሉ በፈቃዳቸው ወደ ባርነት!
“አማራ” የሚል የቅጽል ስም ስለለጠፉ ለአማራዎች መቆም አለባችሁ ብላችሁ መጠበቁ ሞኝነት ነው፤ እያንዳንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሠረተ የፖለቲካ ፓርቲ፤ “አብን” ጨምሮ፤ ሁሉም ኢትዮጵያን ለማመስ የተቀጠሩ የሊሲፈራውያኑ መሳሪያዎች ናቸው
“የህዝብ አመጽ ያመጣው ለውጥ ህዋሀትን አባረራት” እያላችሁ እራሳችሁን አታታሉ፤ ሁሉም በቅደም ተከተል ይፈጸም ዘንድ ሉሲፈራውያኑ ባወጡት ዕቅድ መሠረት ነው እየተፈጸመ ያለው፤ ትግሬ 27 ዓመታት፣ ኦሮሞ ይህን ያህል ጊዜ፤ አማራውን በቂ የአማራ ብሔረሰባዊነት ከተሰማው በኋላ ለዚህ ያህል ዓመት…ጉራጌው ወላይታው ወዘተ
የዘውገኛ ፖለቲካ ባስከተለው ሰቆቃ ማግስት አንድ “አብን” የተባለ ሌላ ዘውገኛ ፓርቲ ተወለደ፤ ለምን? ከአንድ ከ15 ዓመታት በኋላ ስልጣኑን ከኦሮሞዎች ትረከባላችሁ” ብለው ሉሲፈራውያኑ ቃል ገብተውላቸዋልና ነው። ለዚህ እኮ ነው “አብን” ከ “ኦነግ” ጋር አብሮ የሚቀመጠው፤ ልክ እንደ “ህዋሀት” ከ30 ዓመታት በፊት
በእያንዳንዱ “አማራ-ነክ” ቡድኖችና ፓርቲዎች ውስጥ ወይ ጋሎች ወይ መሀመዳውያን ሰርገው ይገቡ ዘንድ ይታዘዛሉ፦
እስኪ ሦስት ምሳሌዎችን እንመልከት፦
👉 አብን የተባለው ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊው መሀመዳዊ ጣሂር መሃመድ በአዘጋጅነት ሰርጎ በመግባት ያው የተቃውሞ ሰልፉን አስቀረው።
👉 ለመስከረም ፬/ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም በቤተ ክህነት ታቅዶ የነበረውን ታላቅ ሰልፍ “ጴጥሮሳውያን” በሚል ማህበር ውስጥ የተሰገሰጉት ከሃዲ ጋሎች ሰልፉን አስቀሩት
👉 የታገቱትን የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሰወር በሚመለከት ታቅዶ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ መዓዛ መሃመድ የተባለች ሙስሊም በአዘጋጅነት ሰርጋ በመግባት አስቀረችው። (እንጠንቀቅ! “አባይ ሜዲያ” የተሰኘው ሜዲያ አሸባሪው አብዮት አህመድ “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ነው። ሜዲያው በመሀመዳውያኑ ቁጥጥር ሥር የዋለ ይመስለኛል።
ከዚህ ቀደም የሃጫሉን ግድያ (ግራኝ ነው የገደለው) ተከትሎ እንደጠቆምኩት፦
አዲስ አበባ ሆነው ልዩ የኢንተርኔት ተደራሽነት አግኝተዋል
☆ እነዚህ ኢትዮጵያ ያሉ ድህረ ገጾች ኢንተርኔት ባለማግኘታቸው ከሳምንት በላይ በጭራሽ ቪዲዮ አልለጠፉም (ፋና + ዋልታን ጨምሮ) እኔ የደረስኩባቸው፦
👉 አክሱም ቲቪ
👉 አስራት ሜዲያ
👉 አርትስ ቲቪ
👉 እዮሃ ቲቪ
👉 ኑሮ በዘዴ
👉 የኔታ ቲዮብ
👉 የኛ ቲዩብ
👉 አዲስ ሞኒቶር
👉 ፋና ቲቪ
👉 ዋልታ ቲቪ
☆ እነዚህ ኢትዮጵያ ያሉ ድህረ ገጾች ግን ኢንተርኔት አግኝተው የተለመደውን ቅስቀሳ(በቀጥታም በተዘዋዋሪም)በየቀኑ ለማድረግ ሲችሉ ይታያሉ። (የዐቢይ አህመድ ኢንሳ ድህረ ገጾች?) እኔ የደረስኩባቸው፦
👉 አባይ ሜዲያ
👉 ኢቲቪ
👉 አቤል ብርሃኑ
👉 መረጃ ቲቪ
👉 ቶፕ ሜዲያ ኦፊሺያል
👉 ኢሳት
👉 ኢትዮጵያ ሀገሬ
_________________________
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: መሃመድ, ማታለያ, ሜዲያዎች, ሰላማዊ ሰልፍ, ሰልፍ, ሰርጎ ገቦች, ቅጥረኞች, አብን, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢንተርኔት, ዐቢይ አህመድ, የሜዲያ ነፃነት, የሰልፍ መብት, ጀነሳይድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፕሮፓጋንዳ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2020
ሉሲፈራውያኑ በአፍሪቃውያን ላይ በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነቱን ከሁሉም አቅጣጫ ነው እያካሄዱ ያሉት።
ባለፉት ቀና ቢሾፍቱ የተባለው ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ በአስቸኳይ አቶ ልደቱን እንዲፈታ፤ ካለበለዚያ ግን ችሎቱ እርምጃ እንደሚወስድ የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማዘዙን ከዚህ ዜና ጋር አዛምደን እንየው፦
👉 ለግብረ–ሰዶማውያን ድጋፍ የሰጠው የናይጄሪያ ፍርድ ቤት
👉 አህዛብ እና መናፍቃን የግብረሰዶማዊነት አጀንዳ አራማጆች እንደሆኑ
👉 ግራኝ አብዮት አህመድ በግብረ–ሰዶማውያኑ ተመርጦ ስልጣኑን እንደያዘ
👉 ግራኝ አብዮት አህመድ “ፍርድ ቤቶችን” የሰዶማውያን አጀንዳ ማስፈጸሚያዎች እንዲሆኑ እያዘጋጃቸውና ሕዝቡንም እያለማመደው መሆኑን
👉 የግራኝ አብዮት አህመድ ደጋፊዎች አህዛብ + መናፍቃን እንደሆኑ
አንድ የናይጄሪያ ፍ / ቤት ማክሰኞ ተመሳሳይ ፆታ ካላቸው ወንዶች ጋር በአደባባይ “በአጸያፊ ፍቅር” የተከሰሱ ፵፯/47 ወንዶች ላይ አንስቶ የነበረውን ክስ ጣለ። በዚህም ውሳኔ የግብረ-ሰዶማዊነት ግንኙነቶችን የሚከለክሉት የሀገሪቱ ህጎች ፈተና ላይ ወድቀዋል።
በንግድ ዋና ከተማ ሌጎስ ውስጥ የተሰማው የፍርድ ሂደት እ.ኤ.አ. በ 2014 ዓ.ም ተመሳሳይ ጾታ “የፍቅር ግንኙነቶች” ን ለሚያግደው ሕግ እንደ ሙከራ ጉዳይ እንደሆነ በስፋት ታይቷል።
የ ፲፬/14 ዓመት እስራት የሚያስቀጣ እና የተመሳሳይ ፆታ “አጸያፊ ግንኙነቶች” የሚፈጸሙ የግብረ ሰዶማውያን ጋብቻን የሚከለክለው የናይጄሪያ ሕግ እ.ኤ.አ. በ 2014 ዓ.ም በቀድሞው የናይጄሪያ ክርስቲያን ፕሬዝዳንት ጉድላክ ጆናታን ስልጣን ላይ ሲውል ዓለም አቀፍ ተቃውሞ አስነስቶ ነበር።
ዛሬ በናይጄሪያ ስልጣኑን የያዙት መሀመዳውያኑ የዓለም ዓቀፉ ግብረሰዶማውያን አጀንዳ አስፈጻሚዎች ናቸው።
ወገኖቼ፤ ይህ ጉዳይ ቀላል ጉዳይ አይደለም፤ በጣም ብዙ መዘዝ ያለው ጉዳይ ነው። በአፍሪቃና አፍሪቃውያን ላይ የተጠነሰሰ አንድ ትልቅ ሴራ አለ። በሃገራችንም እነ ግራኝ አብዮት አህመድን ስልጣን ላይ ያስቀመጧቸው ይህን ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ያስፈጽሙላቸው ዘንድ ነው። በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ! ግራኝ አብዮት አህመድ አንድም ቀን ስለ ግብረ-ሰዶማዊነት እና ግብረ-ሰዶማውያን ተንፍሾ አያውቅም። አምና ላይ ግብረሰዶማዊው የአሜሪካ የጉዞ ወኪል “ቶቶ ቶርስ” ወደ ላሊበላ ለመጓዝ እንዲያስብን ዓለምን እንዲያነጋግር የተደረገው በግራኝ አብዮት አህመድ ተባባሪነት ነው፤ ስለጉዳዩ ትንፍሽ ያላለውም ለዚህ ነው፤ ኢትዮጵያውያኑን ቀስበቀስ ግብረ-ሰዶማዊነትን ሊያለማምዳቸው ፈቅዷልና።
ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ (ሐምሌ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም) ላይ “የተጠለፈ ትግል/ The Hijacked Revolution)“ የተባለና ብዙ ድብቅ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ለገበያ ውሎ ነበር። መጽሐፉን የግራኝ ዐቢይ አህመድ አገዛዝ ከገበያ እንዲነሳና የታተሙት ቅጅዎች ሁሉ ተለቃቅመው እንዲቃጠሉ አድርጓል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ ፳/20 ላይ የሚከተለውን መረጃ እናገኛለን፦
“ጠቅላይ ሚኔስቴሩ ለጉብኝት ወደ ፈረንሳይ አገር ባመሩበት ጊዜ አንድ የግብረሰዶማውያን ማህበር አባላቶቹ ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደሚፈልጉ ገልፆውላቸው እርሳቸውም ፈቅዶላቸው ነበር። ይህን ሚስጥር የሚያውቀው የጠቅላይ ሚኔስቴሩ የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የሆነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብቻ ነበር። እርሱም ይህንን ሚስጥር አሳልፎ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማህበራት በመስጠቱ ማህበራቱ የግብረሰዶማዊያንን ጉዞ በመቃወም ሊያስቀሯቸው ችለዋል።”
ይህ ክስተት ብዙዎቹን ዛሬም ሊገርማቸው ይችላል። ነገር ግን ሰውዬው በግብረሰዶማውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሥልጣኑ ዙፋን ላይ የተቀመጠ መሰሪ ሃገር አጥፊ ነው። አወቁትም አላወቁትም፣ ፈለጉትም አልፈለጉትም ደጋፊዎቹና ወኪሎቹ ነፍሳቸውን ቁራጭ በቁራጭ እየቆረሱ የሚሸጡ አህዛብ–ግብረሰዶማውያን ናቸው። ገዳይ ዐቢይ አህመድ ዳንኤል ክብረትን ልክ እንደ ሌሎች ብዙዎች“እኔ የምልህን ካላደረግክ እገድልሃለው!” በማለት የእርሱ አጎብዳጅ ሊያደርገውና ጠፍሮ ሊያሰረውም እንደሚችል የሰውዬው ባሕርይ በደንብ ይናገራል። ለዚህም ይመስላል ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ እና አጋሮቻቸው ግራኝ ዐቢይ አህመድን በማጋለጥ ላይ ያሉትን ድሕረ–ገጾችና ዩቲውብ ቻነሎች በማዘጋቱና በማፈኑ ሥራ ላይ የተሰማሩት። የቀድሞውን የእኔን ዩቲውብ ቻነል ጨምሮ ማለት ነው። ይህ ትልቅ ቅሌት ስለሆነ መታወቅ አለበት! ገና ብዙ የሚያሳፍርና የሚያስደነግጥ ነገር ይወጣል!
ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ እንደ ኢምኑኤል ማክሮን ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር በሃገራችን በመፈጸም ላይ ነው፤ በደንብ እስኪደላደል ድረስ ለሙቀት መለኪያና ሕዝቡንም ማለማመጃ ይሆነው ዘንድ ሰሞኑን በአቶ ልደቱ አያሌው ጉዳይ ላይ ሆን ብሎ “ፍርድ ቤቱ ነፃ አውጥቶታል፤ ፖሊስ ግን ለመልቀቅ ፈቃደኛ አይደለም! ቅብርጥሴ” የሚለውን ድራማ በመስራት ላይ ያለው። ፍርድ ቤት ተብዪዎቹን እንደ ናይጄሪያ ለግብረ–ሰዶም አጀንዳ እያዘጋጃቸው ነው።
👉 የሚከተለውን ጽሑፍ አምና ላይ አቅርቤው ነበር፦
“አይለቁንም! | አገራችንን ግብረ-ሰዶማውያን እንደሚመሯት ይህ ሌላ ማስረጃ ነው“
ግብረ-ሰዶማዊቷም “አዲስ አበባ ኬኛ” አለች። እንዴት ደፈረች? ለምን አሁን? ማን ይህን ያህል አደፋፈራት ብለን ብንጠይቅ፤ መልሱ፦ ኦሮሞ ቄሮዎችን፣ ጴንጤዎችንና ሙስሊሞችን ሁሉንም ያስደፋፈራቸው ዲያብሎሳዊ ዕቅድ ያለው የግራኝ ዐቢይ አህመድ መንግስት። የሚለው መልስ ነው። መንግስቱ(ካቢኔው) በጴንጤዎች መናፍቃን፣ በመሀመዳውያን አሕዛብ እና በፌሚኒስት ግብረ-ሰዶማውያን የተሞላ መሆኑ አንድ ሌላ ምልክት ሊሆን ይገባዋል።
ምን ያድርጉ፤ ጊዜው የነርሱ ነው፤ በኃያሉ መስቀል ስም በተሰየመው አደባባያችን ሕዝበ ክርስቲያኑ ብሶቱን በሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳይገልጽበት ተደርጓል። በተቃራኔው ይህ አደባባይ የዋቄዮ-አላህ ልጆች እና ሰዶማውያን መፈንጫና መፈንደቂያ አደባባይ ሆኗል። ያለ ምክኒያት ይመስለናልን በደመራ ዋዜማ የኢትዮጵያና አምላኳ ጠላቶች ኢሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮ በመስቀል አደባባይ ዛፎቻቸውን ተክለው እንዲያክብሩ የተደረገው? “ታላቁ ሩጫ” በተካሄድበት ወቅትም ኢትዮጵያዊው አጋጣሚውን ተጠቅሞ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ እንደማምራት፣ የወደቁት ኢትዮጵያውያን እና ግብረ-ሰዶማውያን ዳንኪራቸውን በየአዳባባዩና ጎዳኑ ሲያሳዩ አይተናል። አዲስ አበባ ሰዶም እና ገሞራን ነበር የምትመስለው። እውነት ይህ ዳንኪራ የሚደረግበት ዘመን ነውን? ጂኒ ጃዋርን እግሩን የሚሰብር እንኳን ጀግና ጠፍቷል። በዚህ በዚህ ድክመታችን ዲያብሎስ ጠላት እየሰለጠነብን ነው። ግብረ-ሰዶማዊቷ ፖሊስም ይህን ያህል የደፈረችው፡ በዚሁ ነው፣ በእነ ዐቢይ ፈቃድና ስምምነትም ነው፤ ወደ ስቲዲየምም ሲልካት ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ተከታዮችና አፍቃሪዎች የሚገኝበትን የእግር ኳስ ስፖርት መረጠ። ይህን ሁሉ ዐቢይ እንዳቀነባበረው እግጠኛ ነኝ። ዐቢይ ከላሊበላ ጋር በተቆራኘ ቶቶ በተባለው የግብረ-ሰዶማውያን የጉዞ ወኪል ጉዳይ ላይ ምንም ነገር አለማለቱ ብዙ የሚነግረን ነገር ነበር። እስኪ አሁን ጠይቁት?
የፕሬዚደንት ማክሮን ወዳጅ ዐቢይ አህመድ ግብረ-ሰዶማዊ ነውን?
በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ብቅ ብቅ በማለት ከሁሉም ሰው በላይ የሚጮኹት ኢ-አማንያን መሀመዳውያኑ እና ግብረ-ሰዶማውያኑ ናቸው። የኛዎቹ “ኦሮሞ ነን” ባዮችም ከእነርሱ ጋር ነው የሚደመሩት።
እነ ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያዊ የሆነውን ነገር ሁሉ እያዋረዱ ለማዳከም ባላቸው ተልዕኮ የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ የኢትዮ ቴሌኮምን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን፣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን፣ የጦር እና ፖሊስ ሠራዊቶችን (ተመለከቱ እንዴት በቄሮና በግብረ-ሰዶማዊቷ እያዋረዱት እንዳሉ)፣ ወዘተ ናቸው።
የአንድን አገር ሕዝብ አእምሮ እንዴት ማጠብ እንደሚቻል የአራት ደረጃዎች ሂደት፦
+ ፩ኛ. የሕዝቡን ሥነ ምግባር መስበር (ሞራሉን መንካት) (ከ15-20 አመት)
+ ፪ኛ. ህብረተሰቡን ማደፍረስና ማናጋት (2-5 ዓመት): የራሳችሁ ስለሆነው ግድ የለውም፤ አስፈላጊ ጥቃት በ መከላከያ፣ በኢኮኖሚ እና ባሕል ላይ ይደረጋል
+ ፫ኛ. ቀውስ እና ችግር (6 ሳምንታት): በሀገሪቱ አስቸኳይ ለውጥ እንዲካሄድ በሚያስችል መልክ ህብረተሰቡን ወደ አስጊ ሁኔታ መውሰድ
+ ፬ኛ. መረጋጋት እና መደበኛነት(አዕላፍ ጊዜ)
ለማንኛውም ሁሉም ይታዩን! ጥሩ ነው! በያሉበት አፋቸውን እንዲህ ይክፈቱ፣ ይገለጡ፤ እራሳቸውን ያጋልጡና እንያቸው፣ የኛዎቹም ይታዩን፣ እንግዲህ ሃቁ ፊት ለፊት እየታየን ነውና አላየንም! አልሰማንም! አላወቅንም! የለም።
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፥፪፯]
“ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”
____________________________
Posted in Ethiopia | Tagged: ሉሲፈራውያን, መናፍቃን, ሰዶም እና ገሞራ, ናይጄሪያ, አህዛብ, አብይ አህመድ, ዳኞች, ግብረ-ሰዶማውያን, ፀረ-አፍሪቃ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ ቤቶች | Leave a Comment »