Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ደካማው ሙስሊም ጀግናዋን ክርስቲያን ሴት በቡጢ መታት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 27, 2020

👉 ሙስሊሙ እራሱን መግዛት አልቻለም፤ “የአላህ ዲን አልሰራለትም”፤ በመንፈስ ቅዱስ አልትሞላምና!

ይህ ቅሌታማ ተግባር የተከሰተው የንግግር ነፃነት ባለበት ሃገር፤ ማንኛውም ሰው እንዲተነፍስ እና የፈለገውን ነገር ሁሉ እንዲናገር በተፈቀደበት የለንደኑ ሃይድ ፓርክ ነው።

እህታችን ሃቱን ታሽ ትባላላች፤ ትውልደ ቱርክ የቀድሞ ሙስሊም ናት። የእስልምናን አስከፊ የባርነት ገጽታ ያየች፣ ቁርአንን፣ ሃዲስን፣ ሱና እና ታፍሲሩን ሁሉ በደንብ አድርጋ የምታውቅ፣ መሀመዳውያኑን ፊት ለፊት ከመጋፈጥ ወደ ኋላ የማትል ጀግና ሴት ናት።

ባጠቃላይ የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ልጆች ጦር ሜዳ ሄደው ፊት ለፊት አይገጥሙ፤ ግን ደካማዎችን ሴቶችን፣ ሕፃናትን እና አረጋውያንን በተኙበት ቤታቸው እንደሚያጠቋቸው በሃገራችንም እያየነው ነው። ለነገሩማ ሙስሊም ወንዶች ሚስቶቻቸውን ሳይቀር እንዲደበድቧቸው ቁርአኑ በግልጽ ያዛቸዋል፤ መሀመድም ሚጢጢዋን ሚስቱን አይሻን እስክትደማ ድርስ ይደበድባት እንደነበር የራሳቸው ሃዲስ በግልጽ ይተርካል። መሀመዳውያኑ በዚሁ ሃይድ ፓርክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲሰድቡ፣ ክርስቲያኖችን ሲያንቋሽሹ እና ሲረግሙ በየሳምንቱ የምናየው ነው፤ ግን አንድም ክርስቲያን ሙስሊሞችን ለማጥቃት ሲነሳ ታይቶ አይታወቅም።

___________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: