Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 24th, 2020

መላዋ ፈረንሳይ እና ፕሬዚዳንቷ በሙስሊሞች አንገቱን ለተቀላው መምህር ብሔራዊ ክብር ሰጡ | እኛስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2020

ሳሙኤል ፓቲይ የተባለው መምህር በክፍሉ ውስጥ አወዛጋቢ የነብዩ መሐመድ የካርቱን ስዕሎችን ለተማሪዎቹ ካሳየ በኋላ ከትናንት በስቲያ አንድ የ፲፰ ዓመት ወጣት ትምህርት ቤት አቅራቢያ አንገቱን መቅላቱ ይታወሳል።

ሳሙኤል ፓቲይ የሚያስተምርበት ትምህርት ቤት መምህራንን ጨምሮ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች “እኔም መምህር ነኝ” “እኛ ፈረንሳይ ነኝ” የሚሉ መፈክሮችን ይዘው አደባባይ ወጥተዋል።

ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላ የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን መምህሩ አንገቱ ተቀልቶ የተገደለው “በእስላማዊ የሽብር ጥቃት ነው” ብለው ነበር።

አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የኢትዮጵያ መሪ እንዳልሆነና የሃገራችን ጠላት እንደሆነም በተደጋጋሚ አይተነዋል ስለዚህ በዋቄዮ-አላህ ልጆች በመገደል ላይ ስላሉት ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ብሔራዊ የመታሰቢያ ቀን ሊያውጅ የማይሰማውን “ሃዘኑን” እንኳን እንደ ፖለቲከኛ ለመግለጥ እንደማይሻ ከአንዴም አሥር ጊዜ አይተነዋል። በሌላ በኩል ግን የተደራጁ ኢትዮጵያውያን ተቋማት ለምሳሌ ቤተ ክህነት ለምንድን ነው ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በጎቿን “ወደ መንገድ እንውጣና ሃዘናችንን እንግለጥ! ታግተው የተሰወሩት ሴት ተማሪዎች የት እንደደረሱ እንጠይቅ!” የማትለው?

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ናይጄራውያን በእስላማዊው መንግስታቸው ላይ ከፍተኛ አመጽ ቀሰቀሱበት | እኛስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2020

ናይጄሪያ እና ኢትዮጵያ በአፍሪቃ ከፍተኛውን የሕዝቦች ቁጥር የያዙት ሁለት ሃገራት ናቸው። ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች በሁለቱ ሃገራት የሚገኘውን የሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ቦኮ ሃራም እና ኦነግ/ብልጥግና የተባሉትን ሽብር ፈጣሪ ቡድኖች አሰማሩ፣ መንግስታቱንም ሙስሊሞች እንዲቆጣጠሩት አደረጉ። በሁለቱ ሃገራት የምናየው የዘር ማጥፋት ዘመቻ እየተካሄደ ያለው ሃገር ወዳድ የሆኑ እና ሙስሊም ያልሆኑት ናይጄርያውያን እና ኢትዮጵያውያን በማንቀላፋታቸው ነው። ከአስር ዓመታት አስከፊ የእስላሞች ጂሃድ ጭፍጨፋ በኋላ ናይጄሪያውን ነቅተው በማመጽ ላይ ናቸው። ናይጄሪያ ውስጥ የተቀሰቀሰው የሕዝብ ተቃውሞና ሰልፍ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ቢያንስ ለ፶፮/ 56 ሰዎች ሕልፈተ ሕይወት ምክንያት ሆኗል። የሙስሊሙ ፕሬዚደንት ማሀማዱ ቡሃሪ ፖሊሶች ናቸው ግድያውን በመፈጸም ላይ ያሉት፤ እንደ መሀመዳዊው ወንድሙ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የናይጄሪያውም ፕሬዚደንት ግድያውን አስመልክቶ ዝምታውን በመምረጡ ህዝቡን በይበልጥ እያስቆጣ ነው።

እኛ ኢትዮጵያውያን ወይ እንደ ፈረንሳይ ለተገደሉብን ወገኖቻችን ተገቢውን ክብር አልሰጥን ወይ እንደ ናይጄሪያ ለአመጽ አልተነሳን ፥ እንደው ሞተናል!

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: