Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 23rd, 2020

በኢትዮጵያ ጭምብል ያልለበሰ ፪ ዓመት እስራት? | ጭምብሎች የባርነት ባጅ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2020

የባርነትንና ሞትን ማንነትንና ምንነትን ይዞ የመጣው የቄሮ ፋሺስታዊ አገዛዝ ኢትዮጵያውያንን በባርነት መግዛት ይሻል፤ ግለሰቦችን ከመግደል በበለጠ ሕዝብን በባርነት መግዛትን ይወደዋል!

👉 “በኢትዮጵያ ጭምብል አለመልበስ ለሁለት ዓመታት ያህል እስር ያስከፍልዎታል” የሚለውን ዜና የዓለም ሜዲያዎች በደስታ እየተቀባበሉት ነው፤ ይህን እርምጃ ለመውሰድ ብቸኛዋ የዓለማችን አገር ኢትዮጵያ ትሆናለችና ነው።

የአሸበሪው ግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስታዊው ቄሮ አገዛዝ ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች በቀላሉ በባርነት መሸጥ ስለበቃ፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን እንዳሰኘው መጨፍጨፍና ደሙንና ነፍሱን መምጠጥ ስለቻለ አሁን ኢትዮጵያውያንን በገዛ አገራቸው በባርነት ቀንበር ለመርገጥ ድፍረቱን አግኝቷል። ልብ በሉ ይህን መሰሉን ህግ ለማውጣት የሚሻው በቂ ኢትዮጵያውያን በኮሮና ሊጠቁ ባለመቻላቸው እና በአደጉት አገራት የኮሮናቫይረስን እያሰራጨ የሚገኘውን የአምስተኛው ትውልድ [5] ቴክኖሎጂ የሞባይል ስልክ አገልግሎትን በኢትዮጵያ ለማሰራጨት በሚጣደፉበት ወቅት መሆኑ ነው። ዛሬም እደግመዋለሁ፤ ይህ የዲያብሎስ ልጅ የተሰጠውን ትዕዛዝ ተከትሎ እስከ ሃምሳ ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ ትንሽ ትንሽ እያለና ቀስበቀስ በመለማመድ ላይ ነው። በደልን፣ ሰቆቃንና ሞትን እያለማመደን ነው። ይህ ወንጀለኛ ህገወጥ አገዛዝ ይህን መሰሉን ህግ ለማውጣትም ሆነ የሃገሪቷን ገንዘብ ለመቀየር ምንም መብት የለውም።

👉 ባርነት – አፈሙዝ የዓለም ስርዓት

👉 በብረት ጭምብል ውስጥ ያለችዋ የባሪያ ልጃገረድ ቅድስት ኤስክራቫ አናስታሲያ ብራዚል

የፊት ጭንብል እንድትለብስ የተገደደችዋ ብራዚላዊቷ ቆንጆዋ ባሪያ አናስታሲያ (..1839 .)

ሰማያዊ ቀለም ያሏቸው ዓይኖች የነበሯት ኤስክራቫ አናስታሲያ በአፍሪካዊ ዝርያዋ ምክኒያት በጭካኔ የታፈነች የባርያ ሴት ነበረች።

አናስታሲያ ያደገችው እጅግ በጣም ቆንጆ ሆና ነበር እናም የባለቤቷ ልጅ ጆአኪን አንቶኒዮ እሷን አፈቀራት፡፡ ነፃ የወጡ ሴቶች በውበቷ ቀንተው ስለነበረ ጆአኪንን ፊቷን ዝቅተኛውን ግማሽ በሚሸፍን የብረት ጭምብል ውስጥ እንዲያስገባት አሳመኑት፡፡ ጆአኪን አናስታሲያ ማስገደዱን በመዋጋት ላይ በመሆኗ በዚህ ደስተኛ ነበር ፡፡ አንዴ ጭምብል ከተደረገ በኋላ ፍቅረኛውን አስገድዶ ይደፍራት ነበር፤ ለመመገብ ብቻ በቀን አንድ ጊዜ ጭምብሉን እንድታነሳ ይፈቅድላት ነበር፡፡

👉 አናስታሲያ በጭምብሉ ምክኒያት በተከሰተው የቲታነስ ሞት ምክንያት አሳዛኝ መጨረሻ እንዳጋጠማት ይነገራል።

አናስታሲያ ዛሬ በብራዚል ታዋቂ ሴት ናት – በይፋ እውቅና ያልተሰጣትና መደበኛ ያልሆነች የካቶሊክ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ኡምባንዳ የተሰኘው የአፍሪካብራዚል ሃይማኖት እና የብራዚል መንፈሳዊ ባህሎች ቅድስት ናት ፣ የአምልኮ ሥርዓቷ በአፍሮብራዚል ህዝብ እና በድሆች መካከል ብቻ ሳይሆን ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ሰዎችንም ይመለከታል፡፡

______________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: